Notice: file_put_contents(): Write of 12609 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
TIKVAH-MAGAZINE@tikvahethmagazine P.23948
TIKVAHETHMAGAZINE Telegram 23948
"ወቅቱ በጋና ነፋሻማ በመሆኑ ከድንገተኛ የእሳት አደጋ ተጠበቁ" - የሀላባ ዞን ፖሊስ መምሪያ

በስልጤ ዞን በሁልበራግ ወረዳ በቢላዋንጀ ቀበሌ በግምት ከቀኑ 6:30 አካባቢ በተከሰተው ድንገተኛ እሳት ቃጠሎ አራት የሳር ክዳን ቤቶች ከነ ንብረታቸው ሙሉ በሙሉ መውደማቸውንና በአንድ የሰር ክዳን ቤት ላይ መጠነኛ አደጋ መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል።

የእሳት አደጋው ወደከፋ ደረጀ ሳይደርስ ከሀለባ ዞን የእሳትና ድንጋተኛ አደጋ መቆጣጠሪያ መኪና ደረሶ በተደረገው ርብርብ እሳቱን መቆጣጠር መቻሉ ነው የተገለጸው።

⚠️ ወቅቱ በጋና ነፋሻማ በመሆኑ ሁሉም ማኅበረሰብ አከባቢውን፣ ንብረቱን፣ እራሱን ከድንገተኛ እሳት አደጋ እንዲጠብቅ የሀላባ ዞን ፖሊስ መምሪያ መልዕክቱን አስተላልፏል።

@tikvahethmagazine

tgoop.com/tikvahethmagazine/23948
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-MAGAZINE

Share with your friend now:
tgoop.com/tikvahethmagazine/23948

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020. Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. ‘Ban’ on Telegram How to Create a Private or Public Channel on Telegram? In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013.
from us

Telegram TIKVAH-MAGAZINE
FROM American