TIMHIRT_MINISTER Telegram 174
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 122 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

ጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው በጤናው ዘርፍ ብቁና ተወዳዳሪ ተማሪዎችን እያፈራ ይገኛል፡፡

ይህም የዩኒቨርሲቲውን ተሞክሮ ያሳያል ማለታቸውን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘገባ ያመላክታል።

ዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰብ አገልግሎት በመስጠት እንደሚታወቅ ያነሱት ሚኒስትር ዲኤታው፥ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ያደረገው ጥረት አንዱ ማሳያ መሆኑንም ገልጸዋል።

ተመራቂዎች በሥራ ዓለም የተለያዩ ፈተናዎች እንደሚያጋጥማቸው አውቀው ከወዲሁ ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸውም አስገንዝበዋል፡፡
https://www.tgoop.com/timhirt_minister

tgoop.com/timhirt_minister/174
Create:
Last Update:

BY Sport 360

Share with your friend now:
tgoop.com/timhirt_minister/174

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist. Read now It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart.
from us

Telegram Sport 360
FROM American