tgoop.com/waaldaa/1185
Create:
Last Update:
Last Update:
⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ሰላም ውድ #የገጠር ቤ/ን እንታደጋት አባላቶች በሙሉ እንደምን ቆያችሁ እንደምንስ ለዚህ ሰዓት ደረሳችሁ አሜን #የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን
እና እንደምታውቁት #የጉሩፑ አላማው የገጠር ቤተክርስቲያኖች በተለያዩ ምክንያቶች አግልግሎት እንዳያቆሙ በማሰብ ነው ለዚህ ውድ የግሩፑ አባላት #በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ የቢሊዳ ደ/ገ/ቅ/ማ/ቤ/ክ #ለሞንታርቮ ግዢ ንግድባንክ #1000280707221
#ድጋፋችሁን አሳዩን እያልኩ ሌላ ደግሞ ቡዙ #መምህራን እዚህ ግሩፕ ዉስጥ ስላላችሁ እባካችሁ ወንጌልን እንድታስተምሩን የክርስትና ግዴታችንን እንወጣ ስል በትህትና እጠይቃለሁ🙏
#ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም
ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ማር16፥15
#አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም እየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና #1ኛተሰ 3፥11
ወስብሐት ለእግዚአብሔር🙏
#አሳብና አስተያየት
@Tame21_12
BY ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም
Share with your friend now:
tgoop.com/waaldaa/1185