WAALDAA Telegram 1208
በይቅርታና በታላቅ ትህትና ሆኜ ምዕመናኑን የምለምነው ዘለቄታዊ ያልሆኑ ለውጥ የማያመጡ እንደ ተሰብስቦ ዝም ብሎ መጮኽና ተሰብስቦ መፎከር፣ ለውጥ እንደማያመጣና እንደውም እንደሚያስተች እንዲያውቅ ነው። በጩኸት ቢሆን ኖሮ አህያ በቀን ሰባት ቤት ትሰራ ነበር። "አህያ ትጮሀለች ግን ጀርባዋ እስከሚላጥ ከመጫን ግን አትድንም" ይል ነበር አንድ ኤዞፕ የተባለ የግሪክ ፈላስፋ! ስሜታዊ የሆኑ ቤተክርስቲያንን የማይመጥኑና የሚያስተቹ የሞኞች ሥራ ላይ አንሳተፍ። ቤተክርስቲያንን ያልሆነ ሥዕል የሚያሰጥ፣ እንዲህ ናቸው እንዴ የሚያሰኝ ስልታዊ ያልሆነ መሰናክልና ጠጠሮችን የሚያስቀምጡትን አርቀን አስበን ብንጠነቀቅና ዘለቄታዊና ሥልታዊ ነገሮች ላይ በግልም በቡድንም በምንችለው አቅም ያህል ምኞትን ወደተግባር መቀየር ላይ መብርታት ላይ እናተኩር!

መምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ(ዶ/)
@betekrstiyan_21

tgoop.com/waaldaa/1208
Create:
Last Update:

BY ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም

Share with your friend now:
tgoop.com/waaldaa/1208

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hashtags In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.” Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.”
from us

Telegram ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም
FROM American