tgoop.com/waaldaa/1242
Last Update:
"ቶ መስቀል"
-ቶ መስቀል የተዋህዶ ነው የሚሉ አለማወቃቸውን የማያውቁ አዛኝ ቅቤ አንጓቾች አሉ።ይህ ምንን ነው ያመለክታል መጽሀፍ ቅዱስን አዋልድ መጻፍትን አለማወቅ ከሊቃውንት መጻህፍት ጋር አለመተዋወቅ ያመለክታል።
√አባቶቻቺንን የቤተክርስቲያን መምህራንን መጻህፍት ናቸው። እነርሱን ሳንጠይቅ በራሳቺን ፍላጎት የውጭ አክተሮች አንገታቸው ለይ ሲያደርጉ ምስጢሩን ሳንረዳ ትርጉሙን ሳናውቅ አንገታቺን ለይ አድርገን የክርስቶስ መስቀል ነው ብለን አፋቺንን ሞልተን መናገር ማለት ዋና ሳይቺሉ ውሀ ውስጥ እንደመግባት ነው ምክንያቱም እንደዚህ አይነት መስቀል ቅድስት ተዋህዶ የላትም!!
√ ይህ ቶ የሚተባለው መስቀል/ምልክት የክርስቶስ ተቃዋሚ የሆኑት ሴክሬት ሶሳይቲ ወይም ምስጢራዊ ቡዱኖች የሆኑት የኢሉሚናቲ አባላ ነው።የክርስቶስን አዳኚነት አምላክነት የሚቃወሙ አለምን ለመቆጣጠር ሲሉ ያደረጉት ሴራ ነውና።
√አንድ አንዱ ለመላዕክት የተሰጣቸው መስቀል ነው ይላሉ ይህ ደግሞ የተዋህዶ አስተምህሮ አይደለም!! √አስተምሮዋ ለመላዕክ ዲያቢሎስን ድል ይነሱበት ዘንድ የተሰጣቸው መስቀል የብርሀን መስቀል ነው የተሰጣቸው በመጻፈ አክሲማሮስ አንድም በመጻፍ ፍጥረት ለይ እንደተጻፈው።የብርሀን መስቀል አለ እንጂ የቶ ቅርጽ ያለው አላለም
√ሊላው ቶ ሰባተኛ ለይ ስለምትገኝ ሚስጥራዊ ፊደል ናት የሚሉ አሉ ቀድሞ ነገር የግዕዝ ፊደላት ስንት ናቸው? ቢባሉ መልስ የላቸውም
እነዚ ሰዎች ለምን ሌላ ፊደላትን አልተጠቀሙም? ምክንያቱም በተዋህዶ ዘንድ ሰባት በይብራይስጥም ጭምር ፍጹም ቁጥር ስለሆነች እውነት ለማስመሰል ነው ።
√ሌላው ቶ ከላይ ክቡ ጭንቅላቱ አግዳሚዎቹ እጆቹ አንዷ ቋሚ እግሩቹ የሚሉ የራሳቸውን ፈጠራ የሚናገሩ አሉ ይህ ደግሞ ጫወታ ነው ለምን ብዙ ቋሚ እና አግዳሚ ያላቸው ፊደላት አሉ እነርሱን በምን ሊመስሉ ይሆን
√√√√√እውነታው ይህ ነው√√√
!!!!👂!!ዦሮ ያለው መስማትንይስማ!!!!!!!
!!!!!!🧠!!ህሊና ያለው ያስተውል!!!!!!!!
1ኛ-ከጥንት ግብጻውያን በያጣኦቶቻቸው በፒራሚዶቻቸው ለይ የሚጠቀሙበት መለያ ምልክቶቻቸው ነው።ከታች ያለውን የጣኦት ምስሉን ያመልከቱ👇👇👇√አብዛኛው ፊልም ለይ ምዕራባውያን ኢሉሚናቲዎች አንገታቸው ለይ የሚያስሩት መለያ ምልክታቸው ነው።
2ኛ-እነ የነብዩ ኤልያስ ደቀመዝሙር ነኝ ብላ የመጣቺሁ ጀማነሽ ኤልያስ ነኝ ብሎ የመጣው ማርያም ነኝ ብላ የመጣቺሁ ደቂቀ ኤልያስ የሚባሉት በመቋሚያቸው ለይ የሚያደርጉት ምልክት ነው ።
√የሀሰተኞቹ ነብያቶች ምልክት ቶ ነው ማለት ነው ።ከላይ እንዳየነው ይህ ምልክት ደግሞ ግብጻውያን ጣኦት አምላኪዎች ይዘው የሚነቀሱት ጠንቋዎች የሚይዙት በጣኦቶቻቸው ለይ የሚያደርጉት ምልክ ነው(""ስዕሉን👇👇 ተመልከቱ"")።
3ኛ-በዮሐንስ ወንጌል ለይ ይመጣል ተብልሎ የሚጠበቀው ንጉስ ምልክት ነው ይህም ጉግ ማንጉግ አውሬው ዲያቢሎስ ነው የርሱ ደቀመዛሙርት የሚይዙት ምልክት ነው።
4ኛ-የምዕራባውያን ጣኦት አምላኪዎች በአንገታቸው በጀርባቸው በእጆቻቸው ለይ የሚያደርጉት ምልክት ነው።
5ኛ-ምህራባዊያን ዘፋኞች እነ ጀስቲ ቢበር፣ክሪስ ብራውን ወ፡ዘ፡ተ የሚያመኩት ሞኖክ(ጉጉት) መሳይ አዕዋፍን ከቶ መስቀል መሀል ለይ ትሳላለች ይቺ በጣም ስውር ናት ።
[[{{[[የዲያቢሎስን ሴራ ሊሺር ክርስቶስ በስጋ ተገለጠ"1ኛ ዮሐ 3፥9]]]}}
መቀላቀል ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️ @enatachinmaryam ❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
BY ማህበር ሐዋርያት ቢሊዳ ማርያም
Share with your friend now:
tgoop.com/waaldaa/1242