የፈታዋ ፕሮግራሙ ሊጀመር ነው።
ገባ ገባ በሉሉሉ ➘➘➘➘➘
https://www.tgoop.com/WRU_Selefy_Students?videochat=5cc2aed606bafe9dd3

Telegram
ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው። (1000626029373)
ይህ ለወራቤ ዩኒቨርስቲ ሰለፍዮች የቦታ መግዢያ ዘመቻ ታስቦ የተመቻቸ ጊዜያዊ ግሩፕ ነው።
የአካውንት ቁጥር
➷
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
➘➘➘➘➘➘➘
👉1000626029373
የአቢሲኒያ ባንክ
➘➘➘➘➘
👉 187945704
የአካውንት ስም ➘➘➘
ጀሚል ሮባ እና አብዱል ሀሚድ ሁሴን
የሁለቱንም ስም መጥቀስ እንዳይረሱ!!!
የአካውንት ቁጥር
➷
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
➘➘➘➘➘➘➘
👉1000626029373
የአቢሲኒያ ባንክ
➘➘➘➘➘
👉 187945704
የአካውንት ስም ➘➘➘
ጀሚል ሮባ እና አብዱል ሀሚድ ሁሴን
የሁለቱንም ስም መጥቀስ እንዳይረሱ!!!
Forwarded from مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም
የፊታችን እሁድ በቀን 16/06/2017 ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም በመድረሳችን አልኢስላሕ ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ እንኳን መቅረት በማርፈድ የሚያስቆጭ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡
ተጋባዥ እንግዶች፡-
1ኛ. አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑያሲን አልለተሚ (ሐፊዘሁሏህ)
2ኛ. አሸይኽ ሐሰን ገላው (ሐፊዘሁሏህ)
3ኛ. አሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዘሁሏህ)
በተጨማሪ ሎሎችም ኡስታዞች የሚገኙ ይሆናል፡፡
👌 በአሽይኽ ዓብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አልለተሚይ የሚሰጠው ወርሀዊ ፕሮግራማችን ከፊታችን ጁሙዓህ ከአስር ሰላት በኋላ ጀምሮ በተለመደው ሰአት የሚቀጥል ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- አልኢስላሕ መድረሳ ፉሪ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ ተራ መጨረሻ
ሰዓት፡- ልክ 2፡30 ይጀምራል፡፡
ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!!
የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇 የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል #join በማለት ይቀላቀሉ። https://www.tgoop.com/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ ተራ ተብሎ የሚጠራው) አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎይ ያስተዋውቁት።
https://www.tgoop.com/medresetulislah
https://www.tgoop.com/medresetulislah
Forwarded from አል-ሙሀጂሪን መድረሳ •مدرسة المهاجرين
🥇🥈🥉አስደሳች ዜና ለሰለፍዬች 🏅🎖🎖
እነሆ ድንቅ እና ብርቅዬ ልጆችን በማፍራት ለባጢል ሰዋች ራስ ምታት የሆነው የአል-ሙሐጂሪን መድረሳችን በክረምትና በበጋ ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ለረመዳን ወር የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
🏆በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
🥇የቁርዓን ሂፍዝ ውድድር
🏅የኪታብ ውድድር
በአቂዳህ፣በሀዲስ፣ በተጅዊድ
🎖የቁርዓን ነዟር
🥈እና ሌሎችም አጓጊ የሆኑ ፕሮግራሞች ተሰናድተው ይጠብቃችኋል።
🔄 ፕሮግራሙ የሚጀምረው እሁድ አስር እንደተሰገ▶️ ────◉ 10:15 ሲል ይጀምራል።
🚘🚖ኑ የነገ የዲን ተተኪ ልጆቻችንን ደስታ አብረን እንካፈል❗️❗️
🎯አላማችን ሀቅን የበላይ ማድረግ ባጢልን ማንኮታኮት።
❗️❗️ማሳሰቢያ ፕሮግራሙ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር ሰዓት ይከበር
🌍 አድራሻችን ፉሪ 20 ሜትር ባጃጆች ተራ መጨረሻ
https://www.tgoop.com/medresetulmuhajirin

ምክር ለኢብኑ ሙነወር
ከሸይኽ ሁሰይን حَفِظَهُ الله
🔵 ምክር ለኢብኑ ሙነወር
🎙 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው!
✅ የአኺ ኢብኑ ሙነወር ሆይ! ቆም በልና ራስህን ተመልከት ወላሂ ለነፍስህ መከላከል አይጠቅምህም፤ ምንም አያደርጉልህም!
✅ ሱናን አስፋፋ፣ ተውሂድን አስፋፋ፣ አትዋሽ፣ አታጭበርብር እስኪ ራስህን ቆም ብለህ አስተውል!
✅ ወላሂ እዚህ ያደረሰህ ለምን እንዲህ ይሉኛል የሚለው ራስን የመከላከል ዘይቤ ነው።
✅
✅ በቢድዓ ሰዎች ላይ በፍትህ እና በመልካም ሁኔታ የተመዘዘ ሰይፍ ሁን! ይህ ካንተ የሚጠበቅ ነው። ከሸይጧን ውስወሳዎች ተጠንቀቁ!
📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
https://www.tgoop.com/AbuImranAselefy
~~``~~
https://www.tgoop.com/YusufAsselafy
🎙 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው!
✅ የአኺ ኢብኑ ሙነወር ሆይ! ቆም በልና ራስህን ተመልከት ወላሂ ለነፍስህ መከላከል አይጠቅምህም፤ ምንም አያደርጉልህም!
✅ ሱናን አስፋፋ፣ ተውሂድን አስፋፋ፣ አትዋሽ፣ አታጭበርብር እስኪ ራስህን ቆም ብለህ አስተውል!
✅ ወላሂ እዚህ ያደረሰህ ለምን እንዲህ ይሉኛል የሚለው ራስን የመከላከል ዘይቤ ነው።
✅
ለራስ ሲሉ መበቀል ሰለፍያን የበታተነ፤ በሰለፍዮች መካከል ጥላቻን ያስፋፋ እና አንድነታቸውን ያንኮታኮተ ነው።
✅ በቢድዓ ሰዎች ላይ በፍትህ እና በመልካም ሁኔታ የተመዘዘ ሰይፍ ሁን! ይህ ካንተ የሚጠበቅ ነው። ከሸይጧን ውስወሳዎች ተጠንቀቁ!
📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
https://www.tgoop.com/AbuImranAselefy
~
~~ht
ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና ...
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
👆👆👆
#«ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና መመሪያ ነው።
🔶በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan

ለሚስት መዋዋብ ከመዋደድ እና ------
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
👆👆👆
🔈#ለሚስት መዋዋብ ከመዋደድ እና ከመተዛዘን ምክንያቶች ነው።
🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan
🔈#ለሚስት መዋዋብ ከመዋደድ እና ከመተዛዘን ምክንያቶች ነው።
🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan
حُكْمُ_سَدَادِ_القَرْضِ_بِعُمْلَةٍ_أُخْرَى
<unknown>
እዳን በሌላ ሀገር ብር መክፈል ብይኑ ምንድን ነው።
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha/7073

Audio
ሙመዪዖች ከዚህ በፊት የነበሩበትን ሀቅና አሁን ላይ ያሉበትን ጥመት የሚያብራራና ግልፅ የሚያደርግ ተከታታይ ሙሃዷራ !!
ክፍል (🔟)
🎙الشيخ الفاضل أبو طلحة أبوذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ
https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha

ክፍል (1⃣1⃣)

ክፍል (1⃣2⃣)

ክፍል (1⃣3⃣)

ክፍል (1⃣4⃣)

Recording_2052
<unknown>
🔰አዲስ ኢሞ ላይ ስለ ሙመዪዖች ኢየተሰጠ ያለው ኮርስ
ሳይቆረጥ ክፍል ❸
🔶 نصب المنجنيق فيما دخله المميعة من البدعة وتركوه من الحق ❸
ሙመዪዖች ከዚህ በፊት የነበሩበትን ሀቅና አሁን ላይ ያሉበትን ጥመት የሚያብራራና ግልፅ የሚያደርግ ተከታታይ ሙሃዷራ !!
🎙الشيخ الفاضل أبو طلحة أبوذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ
🎙በሸይዃችን አቡ ጦለሃ አቡ ዘር ኢብኑ ሀሠን (አሏህ ይጠብቃችው)
⏲️ በተለይ ስለ ሙመዪዖች በደምብ ግልፅ አልሆነልኝም ስትሉ የነበራችሁ ልታደምጡት ይገባል ሀቅን በአይንህ ኢያየህ አልገባኝም ማለት ዱኒያ ላይ ሰዎችን መፎገሪያ ሊሆን ይችላል የቂያማ እለት ግን ስላንተ ካንተ በላይ አዋቂ የሆነው አሏህ ሲያጋልጥህ የሚገባህን ሲሰጥህ ትፀፀታለህ አደራ የቀብር ጉዳይ ነውና ቆም ብለህ ብቻህን ሁነህ እሰብበት

Forwarded from ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
ሰበር ዜና
عاجل:
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
ነገ የመጀመሪያው የረመዷን ወር መሆኑን ሳዑዲ አረጋግጣለች
عاجل:
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
ነገ የመጀመሪያው የረመዷን ወር መሆኑን ሳዑዲ አረጋግጣለች
Forwarded from አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
ኡስታዝ ኸድር ገብቷል ገባ ገባ በሉ
https://www.tgoop.com/sunah123?livestream=f7e767629be8b4bbbf
https://www.tgoop.com/sunah123?livestream=f7e767629be8b4bbbf
Telegram
አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/sunah123
👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/sunah123
Forwarded from አቡ ኢልሐም አስ_ሰለፊ (የኡስታዝ ሙሀመድ ኑር)ያለቁ ና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል
✅በረመዷን ወቅት ቁርአን መቅራት
شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ. البقرة: ١٨٥
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}
ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።
በቡኻሪ በተዘገበ ሐዲስ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ቁርአን አንብቡ በእርግጥ በፍርዱ ቀን ሸፈአ(አማላጅ) ይሆንላችኋልና ብለዋል።
ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በመጨረሻ አመታቸው ረመዷን ውስጥ ሁለት ጊዜ አክትመዋል። እኛ ሙስሊሞችም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ በመከተል በረመዷን ወቅት ቢያንስ አንድ ጊዜ ማኽተም ይኖርብናል።
ይሁንእንጅ በአሁኑ ወቅት አብዛሃኛዎቻችን ቁርአን የምንቀራው በረመዷን ብቻ እየሆነ ነው። ይባስ ብሎ ለማክተም የሚደረግው ጥረት የተራዊህ ወይም የተሃጁድ ሶላት ላይ ነው። በተራዊህ ሶላት ለማኽተም ሩጫ ነው። በእርግጥ ይህ ተግባር የቁርአን አስተህሮትን ይቃረናል። ምክኒያቱም አሏሁ አዘወጀል “ቁርአንን በዝግታ አንብብ” ብሏል (73:4)።
ኢብን ከሲር ይህን የቁአን አንቀፅ ሲያብራሩ ይህ ማለት ቁርአንን ለመረዳትና ለማስተንተን ይረዳህ ዘንድ ቀስ ብለህ ቅራ ማለት ነው። ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ይቀሩ የነበረውም እንዲህ ነው ሲሉ አብራርተዋል። ሆኖም ቁርአን ስንቀራ ወይም በረመዷን ለማኽተም ስንጥር ይህን የቁርአን አያ ተከትለን መሆን ይኖርበታል። የበለጠ ወደ አሏህ ለመቅረብ ስንቀራ እያስተነተን እና ተረድተነው ይሁን። ቁርአን ማንበብ የማንችል ሰዎች እያንዳንዷን ቀን በሲዲ የተቀረፀ ቁርአን ለማዳመጥ እንሞክር። ወይም ደግሞ በአፍ መፍቻ ቋንቋችን የተተረጎመ ቁርአን በማንበብ ማሳለፍ ይኖርብናል።