Telegram Web
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም

የፊታችን እሁድ በቀን 16/06/2017  ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም በመድረሳችን አልኢስላሕ ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ እንኳን መቅረት በማርፈድ የሚያስቆጭ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡ 

ተጋባዥ እንግዶች፡-

1ኛ.   አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑያሲን አልለተሚ (ሐፊዘሁሏህ)

2ኛ.   አሸይኽ ሐሰን ገላው (ሐፊዘሁሏህ)

3ኛ.   አሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዘሁሏህ)

በተጨማሪ ሎሎችም ኡስታዞች የሚገኙ ይሆናል፡፡

👌 በአሽይኽ ዓብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አልለተሚይ የሚሰጠው ወርሀዊ ፕሮግራማችን ከፊታችን ጁሙዓህ ከአስር ሰላት በኋላ ጀምሮ በተለመደው ሰአት የሚቀጥል ይሆናል፡፡

አድራሻ፡-  አልኢስላሕ መድረሳ ፉሪ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ  ተራ መጨረሻ

ሰዓት፡- ልክ 2፡30 ይጀምራል፡፡

ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!!

የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇   የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል #join በማለት ይቀላቀሉ። https://www.tgoop.com/medresetulislah
🥇🥈🥉አስደሳች ዜና ለሰለፍዬች 🏅🎖🎖

እነሆ ድንቅ እና ብርቅዬ ልጆችን በማፍራት ለባጢል ሰዋች ራስ ምታት የሆነው የአል-ሙሐጂሪን  መድረሳችን  በክረምትና በበጋ ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ለረመዳን ወር የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

🏆በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች

🥇የቁርዓን ሂፍዝ ውድድር

🏅የኪታብ ውድድር
በአቂዳህ፣በሀዲስ፣ በተጅዊድ

🎖የቁርዓን ነዟር

🥈እና ሌሎችም አጓጊ የሆኑ ፕሮግራሞች ተሰናድተው  ይጠብቃችኋል።

🔄 ፕሮግራሙ የሚጀምረው እሁድ አስር እንደተሰገ▶️ ────◉ 10:15 ሲል ይጀምራል።

🚘🚖ኑ የነገ የዲን ተተኪ ልጆቻችንን ደስታ አብረን እንካፈል❗️❗️

🎯አላማችን ሀቅን የበላይ ማድረግ ባጢልን ማንኮታኮት።

❗️❗️ማሳሰቢያ ፕሮግራሙ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር ሰዓት ይከበር

🌍 አድራሻችን ፉሪ 20 ሜትር ባጃጆች ተራ መጨረሻ

https://www.tgoop.com/medresetulmuhajirin
ምክር ለኢብኑ ሙነወር
ከሸይኽ ሁሰይን حَفِظَهُ الله
🔵 ምክር ለኢብኑ ሙነወር

🎙 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ሐበሺ አስ-ሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው!

የአኺ ኢብኑ ሙነወር ሆይ! ቆም በልና ራስህን ተመልከት ወላሂ ለነፍስህ መከላከል አይጠቅምህም፤ ምንም አያደርጉልህም!

ሱናን አስፋፋ፣ ተውሂድን አስፋፋ፣ አትዋሽ፣ አታጭበርብር እስኪ ራስህን ቆም ብለህ አስተውል!

ወላሂ እዚህ ያደረሰህ ለምን እንዲህ ይሉኛል የሚለው ራስን የመከላከል ዘይቤ ነው።

ለራስ ሲሉ መበቀል ሰለፍያን የበታተነ፤ በሰለፍዮች መካከል ጥላቻን ያስፋፋ እና አንድነታቸውን ያንኮታኮተ ነው።

በቢድዓ ሰዎች ላይ በፍትህ እና በመልካም ሁኔታ የተመዘዘ ሰይፍ ሁን! ይህ ካንተ የሚጠበቅ ነው። ከሸይጧን ውስወሳዎች ተጠንቀቁ!

📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
https://www.tgoop.com/AbuImranAselefy
~~``~~~~~
https://www.tgoop.com/YusufAsselafy
ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና ...
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
👆👆👆
#
«ለባል መዋዋብ ከሶሃብያት መንገድ እና መመሪያ ነው።

🔶
በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan
ለሚስት መዋዋብ ከመዋደድ እና ------
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
👆👆👆
🔈
#ለሚስት መዋዋብ ከመዋደድ እና ከመተዛዘን ምክንያቶች ነው።

🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://www.tgoop.com/shakirsultan
حُكْمُ_سَدَادِ_القَرْضِ_بِعُمْلَةٍ_أُخْرَى
<unknown>
እዳን በሌላ ሀገር ብር መክፈል ብይኑ ምንድን ነው

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»

https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha/7073
Audio
ሙመዪዖች ከዚህ በፊት የነበሩበትን ሀቅና አሁን ላይ ያሉበትን ጥመት የሚያብራራና ግልፅ የሚያደርግ ተከታታይ ሙሃዷራ !!

        ክፍል (🔟)
🎙الشيخ الفاضل أبو طلحة أبوذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ

https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha

     https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha
Audio
ሙመዪዖች ከዚህ በፊት የነበሩበትን ሀቅና አሁን ላይ ያሉበትን ጥመት የሚያብራራና ግልፅ የሚያደርግ ተከታታይ ሙሃዷራ !!

        ክፍል (1⃣1⃣)

        ክፍል (1⃣2⃣)

        ክፍል (1⃣3⃣)

        ክፍል (1⃣4⃣)
🎙الشيخ الفاضل أبو طلحة أبوذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ

https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha

     https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha
Recording_2052
<unknown>
🔰አዲስ ኢሞ ላይ ስለ ሙመዪዖች ኢየተሰጠ ያለው ኮርስ

ሳይቆረጥ ክፍል ❸

🔶 نصب المنجنيق فيما دخله المميعة من البدعة وتركوه من الحق  ❸

ሙመዪዖች ከዚህ በፊት የነበሩበትን ሀቅና አሁን ላይ ያሉበትን ጥመት የሚያብራራና ግልፅ የሚያደርግ ተከታታይ ሙሃዷራ !!

🎙الشيخ الفاضل أبو طلحة أبوذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ

🎙በሸይዃችን አቡ ጦለሃ አቡ ዘር ኢብኑ ሀሠን (አሏህ ይጠብቃችው)

⏲️ በተለይ ስለ ሙመዪዖች በደምብ ግልፅ አልሆነልኝም ስትሉ የነበራችሁ ልታደምጡት ይገባል ሀቅን በአይንህ ኢያየህ አልገባኝም ማለት ዱኒያ ላይ ሰዎችን መፎገሪያ ሊሆን ይችላል የቂያማ እለት ግን ስላንተ ካንተ በላይ አዋቂ የሆነው አሏህ ሲያጋልጥህ የሚገባህን ሲሰጥህ  ትፀፀታለህ አደራ የቀብር ጉዳይ ነውና ቆም ብለህ ብቻህን ሁነህ እሰብበት

https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha

https://www.tgoop.com/UstazAbuzarhassenAbutolha
ሰበር ዜና

‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في تمير..
‏وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .

ነገ የመጀመሪያው የረመዷን ወር መሆኑን ሳዑዲ አረጋግጣለች
በረመዷን ወቅት ቁርአን መቅራት

شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ. البقرة: ١٨٥
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}
ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።
በቡኻሪ በተዘገበ ሐዲስ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ቁርአን አንብቡ በእርግጥ በፍርዱ ቀን ሸፈአ(አማላጅ) ይሆንላችኋልና ብለዋል።
ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በመጨረሻ አመታቸው ረመዷን ውስጥ ሁለት ጊዜ አክትመዋል። እኛ ሙስሊሞችም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ በመከተል በረመዷን ወቅት ቢያንስ አንድ ጊዜ ማኽተም ይኖርብናል።
ይሁንእንጅ በአሁኑ ወቅት አብዛሃኛዎቻችን ቁርአን የምንቀራው በረመዷን ብቻ እየሆነ ነው። ይባስ ብሎ ለማክተም የሚደረግው ጥረት የተራዊህ ወይም የተሃጁድ ሶላት ላይ ነው። በተራዊህ ሶላት ለማኽተም ሩጫ ነው። በእርግጥ ይህ ተግባር የቁርአን አስተህሮትን ይቃረናል። ምክኒያቱም አሏሁ አዘወጀል “ቁርአንን በዝግታ አንብብ” ብሏል (73:4)።

ኢብን ከሲር ይህን የቁአን አንቀፅ ሲያብራሩ ይህ ማለት ቁርአንን ለመረዳትና ለማስተንተን ይረዳህ ዘንድ ቀስ ብለህ ቅራ ማለት ነው። ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ይቀሩ የነበረውም እንዲህ ነው ሲሉ አብራርተዋል። ሆኖም ቁርአን ስንቀራ ወይም በረመዷን ለማኽተም ስንጥር ይህን የቁርአን አያ ተከትለን መሆን ይኖርበታል። የበለጠ ወደ አሏህ ለመቅረብ ስንቀራ እያስተነተን እና ተረድተነው ይሁን። ቁርአን ማንበብ የማንችል ሰዎች እያንዳንዷን ቀን በሲዲ የተቀረፀ ቁርአን ለማዳመጥ እንሞክር። ወይም ደግሞ በአፍ መፍቻ ቋንቋችን የተተረጎመ ቁርአን በማንበብ ማሳለፍ ይኖርብናል።
https://www.tgoop.com/sunah123
2025/03/13 00:25:48
Back to Top
HTML Embed Code: