ከተማ አስተዳደሩ በበጀት ዓመቱ በ6 ወራት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ያሳካቸዉ ዉጤቶች በተመለከተ፡-
(የካቲት 12/2017 ዓ.ም)
የመረጃ ጥራት እና ተደራሽነትን ለማሳድግ የሚያስችል ስርዓት በመዘርጋት በከተማችን በተከናወኑ የልማት ስራዎች፤ በመልካም አስተዳደርና በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የሚያስችሉ የግንዛቤ ስራዎችን ተሰርተዋል፡፡
በሰው ተኮር የልማት ስራዎች፤ በከተማ ግብርና የልማት ትሩፋት እና በስራ እድል ፈጠራ የተገኙ ውጤቶችን እንዲሁም በፕሮጀክቶች ግንባታ አፈፃጸም ለሚዲያ አካላት ግልፀኝነትን በመፍጠር የመረጃ ተደራሽነትን ማስፋት ተችሏል፡፡
በተለያዩ ወቅታዊና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ላይ የጥቆማ፣የምርመራ እና የትናታኔ ዜና በማዘጋጀት፤በማሰራጨት እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ችግሮች በማጋለጥ አመራሩ በህዝብ ተጠያቂና ግልጽ እንዲሆን የማድረግ ስራ ተሰርቷል።
በከተማ አስተዳደሩ የተከናወኑና እየተከናወኑ ባሉ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ግዙፍ የልማት ስራዎች እና ሰው ተኮር ተግባራት ዙሪያ የተለያዩ መልዕክቶችን በምስልና በድምፅ በማቀናበር ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ለህዝብ እንዲደርስ ተደርጓል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc

ውሃ አቅርቦትን አና የፍሣሽ ሥራዎችን በተመለከተ፡-
(የካቲት 12/2017 ዓ.ም)
. የውሃ አቅርቦት ሥራዎችን በተመለከተ ነባር የመጠጥ ውሃ አቅርቦት በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት እየተከናወነ ሲሆን፣ባሳለፍናቸው 6 ወራት የተሰሩ አዳዲስ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት በተመለከተ 15 የውሀ ጉድጓድ ቁፋሮ ተጠናቆ በቀን 25,000 ሺ ሜትር ኪዩብ ውሀ አቅርቦት ተጨምሯል ተጨማሪ ቀሪ 15 ጉድጓድ በቁፈሮ ላይ ይገኛል።
. በተጨማሪ በቀን 100,000 ሜትር ኪዩብ የማምረት አቅም ያለው በኦሮሚያ ቡሾፍቱ አካባቢ የሚገኘው የጩቋላ ከርሠ ምድር የውሀ ልማት ፕሮጃክት 13 ጉድጓድ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ በቀን 80,000 ሜትር ኪዩብ ውሀ ተገኝቷል።
. 7 ተጨማሪ ጉድጓድ በቁፈሮ ላይ ይገኛል እንዲሁም በቀን 73,000 ሜትር ኪዩብ የማምረት አቅም ያለው የገርቢ የውሃ ግድብ ፕሮጀክትን በከተማው በጀት ለመገንባት ወስነን ሂደት ላይ ይገኛል።
. መሰረታዊ የአቅርቦት ችግር ለመፍታት ሁሉን አቀፍ የከርሠ ምድር ውሃ አጠቃቀምና አስተዳደር ጥናት (Comprensive ground water management project) በአለም አቀፍ አማካሪ ድርጅትእያስጠናን እንገኛለን፡፡
. በቀን 30,000 ሜትር ኪዩብ ማጣራት የሚችል የቦሌ አራብሳ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ተጠናቋል በቀን 104,000 ሜትር ኪዩብ ማጣራት የሚችል የምስራቅ ተፋሰስ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ተጀምሯል።

. በቀን 20,000 ሜትር ኪዩብ ማጣራት የሚችል የኮዪ ፈጬ 1 እና 2 የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ተጀምሯል፡፡ ለረጅም ዘመናት ብክለትን በማስከተል እና የጤና ጠንቅ በመሆኑ ሲያስቸግሩ የኖሩ የወንዝና ወንዝ ዳርቻ 23.6 ኪ. ሜትር የማጽዳትና የመንከባከብ ስራ ተሰርቷል።
. ከዚህ በተጨማሪ ፍሳሽን ወደ ወንዞች በመልቀቅ ብክለት ማስከተልን የሚከላከል ደንብ በካቢኔዎች ፀድቆ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc
. ከዚህ በተጨማሪ ፍሳሽን ወደ ወንዞች በመልቀቅ ብክለት ማስከተልን የሚከላከል ደንብ በካቢኔዎች ፀድቆ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacaebc
ከተማ አሰተዳደሩ ባለፉት 6 ወራት የቤት መሰረተ ልማትን በተመለከተ
(የካቲት 12/2017 ዓ.ም)
. ከቤቶች ልማት አንጻር በበጀት ዓመቱ የከተማዋን የቤት አቅርቦት ለማሻሻል በመንግስት አስተባባሪነት፣ በሪል ስቴት እና በግል አልሚዎች በተለያዩ መርሃ-ግብሮች 27,304 የቤቶች ተገንብተው አቅርቦት መጨመር ተችሏል፡፡
. በልዩ ልዩ የቤት አቅርቦት አማራጮች 120,000 ( መቶ ሃያ ሺህ) ቤቶች ግንባታ ፕሮግራም የተጀመረ ሲሆን፣ ከተጠናቀቁት ውስጥ በከተማችን ለሚሰሩ የህዝብ ልማት ስራዎች (ኮሪድርን ጨምሮ) ለሚነሱ የልማት ተነሺዎች እና የተለያዩ ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ታሳቢ 9ሺ 20 ቤቶችን ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ተችሏል።
. ህገ-ወጥነትን ከመከላከል አንፃር 113 የጋራ መኖሪያ ቤት፣ 71 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤት፣ 172 የቀበሌ ቤት ማስለቀቅ ተችሏል።

ከተማ አሰተዳደሩ ባለፉት 6 ወራት ውበትና አረንጓዴ ስራዎች በተመለከተ
(የካቲት 12/2017 ዓ.ም)
. የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ከማስፋፋት አንፃር፤ በግማሽ ዓመቱ አረንጓዴ ቦታዎችን ማልማትና መንከባከብብ በተመለከተ 163.1ሄ/ር አዳዲስ የመንገድ ፓርክ እና ቁርጥራጭ ቦታዎችን ማልማት ተችሏል፡፡
. በአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ከእቅዳችን በላይ 26,720,918 ሚሊየን ችግኞችን መትከል የተቻለ ሲሆን አፈፃፀሙም ከባለፈዉ በጀት ዓመት ከተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ9.2 (52.6%) ሚለየን ችግኝ እድገት አሳይቷል፡፡
. በዚህም የከተማችን የአረንጓዴ ሽፋን በ2010 ከነበረበት 2.8% ወደ 20% እንዲደርስ ውጤታማ ስራዎች ተከናውኗል።