Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/xobya/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
ኢት-ዮጵ@xobya P.1185
XOBYA Telegram 1185
<<ሰው፣ ቲያትር ወይም ድርሰት ነው። ደራሲው ደግሞ እግዚአብሔር። ሰው በአፈጣጠሩ ሳይሆን በኑሮው የሚለያይበት ጎዳና የተለጠጠ ነው። ስለሆነም ሰው 'የእግዜር ድርሰት' ቢሆንም፣ በሰይጣን ዳይሬክት የሚደረግ ሞልቷል። በእግዜር ዳይሬክት የሚደረግ ደግሞ በሌላ ወገን አለ።

ሰው ድርሰት ቢሆንም ደራሲም ነው። የእግዚአብሔር ድርሰት በመሆኑ የደራሲው ደራሲ ወደ ማለት ይወሰደናል። ጠቅለል ስናደርገው:- ሰው(ከ 'ናቹራል ወርልድ' አንዱ ነው) የእግዜር ድርሰትሲሆን እሱ የደረሰው ድርሰት ደግሞ የድርሰት ድርሰት('ሶሻል ዎርልድ') ይሆናል። በአራዓያ ሥላሴ እንደመፈጠሩ ተደራሲ ብቻ ሳይሆን ደራሲም ቢሆን እፁብ ድንቅ አይሆንም። 'ንፍጠር 'ሰብአ' በበአምሳሊነ' የሚለው የአማኒ ቃል አስከተቀበልነው ድረስ።>>

የእግዜር ድርሰት ገጽ 32

tgoop.com/xobya/1185
Create:
Last Update:

BY ኢት-ዮጵ

Share with your friend now:
tgoop.com/xobya/1185

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram. 1What is Telegram Channels? How to Create a Private or Public Channel on Telegram? The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. 3How to create a Telegram channel?
from us

Telegram ኢት-ዮጵ
FROM American