YABSIRATESFAYE Telegram 130
ይፈራል!  ኸረ እንደሚስቴ አስቢና ባሰብሽበት ልዋል ይለኛል.... እንደ እናቱ እያሰብኩ ተቸግሮ እኮ ነው!

በልቶ ያልጠገበ፣ ተቀብቶ ያልወዛ  ያህል ይሰማኛል። 'ትክ' ብዬ ሳየው የከሳ ይመስለኛል። ለነገሩ ዐይኔ ነው ያከሳው ዐይን ዐይኑን እያየሁት። የገረጣም የጠቆረም መልክ በአንድ ጊዜ ሰው እንዴት ያያል? እሱ ላይ ግን ይታየኛል።

እንስፍስፍ አንጀቴ ከአጋር ለወላጅ ይቀርባል። አድራጎቴ የእናት ነው።  እንደሚስት እኮ ማሰብ እፈልጋለው። ግን እንዲህ አስብ እንዲህ በል አእምሮ አይባል። 
... አለ አይደል ሲያመሽ ቀሙት፣ መቱት፣ ደበደቡት፣ ገደሉት ከሚል ጭንቀት ወጥቼ ያመሸው እያመነዘረ ነው ብል እኮ ደስ ይለኛል።

አዎ እሱም ብቻ ሳይሆን እኔም እፈራለሁ! ...በቃ ከስስቴ ቅናቴ አይሎ እንደ እኔ ሳይሆን ሁኚልኝ እንደሚለኝ ሚስቱ ቢያውለው እላለው።

@yabsiratesfaye ለወዳጅ ለዘመዶ ያጋሩ

tgoop.com/yabsiratesfaye/130
Create:
Last Update:

BY አርያም - ARYAM

Share with your friend now:
tgoop.com/yabsiratesfaye/130

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data. Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. Those being doxxed include outgoing Chief Executive Carrie Lam Cheng Yuet-ngor, Chung and police assistant commissioner Joe Chan Tung, who heads police's cyber security and technology crime bureau. A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first.
from us

Telegram አርያም - ARYAM
FROM American