﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الأحزاب ٥٦)
"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-አህዛብ 56)
اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد
@yasin_nuru @yasin_nuru

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጥጋቧ ጊዜ አብሬ አልኖርም!!😁😁 የትዳር ሳይንስ አጠር ያለምክር!
በኡስታዝ ያሲን ኑሩ🥰🥰
ያ አላህ እስከ መጨረሻው ስሙት የነብያችንን ፍቅር☺️☺️ ሰሉ አላ ነብይና መሀመድ😘😘
JOIN: @yasin_nuru
JOIN: @yasin_nuru
በኡስታዝ ያሲን ኑሩ🥰🥰
ያ አላህ እስከ መጨረሻው ስሙት የነብያችንን ፍቅር☺️☺️ ሰሉ አላ ነብይና መሀመድ😘😘
JOIN: @yasin_nuru
JOIN: @yasin_nuru
Forwarded from አቅሷ || 𝙰𝚀𝚂𝙰 𝐓𝐮𝐛𝐞 (ㅤ)
YouTube
በረመዳን ከመግሪብ ሰላት በኋላ የሚፈፀሙ ተደጋጋሚ ሁለት ስህተቶች 2 ደቂቃ ብቻ በኡስታዝ አቡ ሀይደር አቅሷ ቲዩብ || Aqsa Tube
.
.
የምንለቃቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሳቹ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ፤ የደውል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉት።
በአላህ ፍቃድ ከአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
❍ ♡ ⌲ ⌨︎
sᴜʙsᴄʀɪʙᴇ ʟɪᴋᴇ sʜᴀʀᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ
.
የምንለቃቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሳቹ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ፤ የደውል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉት።
በአላህ ፍቃድ ከአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
❍ ♡ ⌲ ⌨︎
sᴜʙsᴄʀɪʙᴇ ʟɪᴋᴇ sʜᴀʀᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ
🖐 كلام اعجبني ..................
ካስገረሙኝ ንግግሮች 🖐
🔲 عندما تولد لا تعلم
من الذي أخرجك من بطن أمك
🔲በምትወለድበት ጊዜ ከእናትህ ሆድ ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም።
🔳 وعندما تموت لا تعلم
من الذي أدخلك إلى قبرك
🔳 በምትሞትበት ጊዜ ማን ወደ ቀብርህ እንዳስገባህ ፈፅሞ አታውቅም።
*🔲 عجبا لك ياابن آدم*
*🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።*
🔳 عندما ولدت تغسل وتنظف
🔳 በተወለድክ ጊዜ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ።
🔲 وعندما تموت تغسل وتنظف
🔲 በምትሞትበት ጊዜ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ።
*🔳 عجبا لك ياابن آدم*
*🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።*
🔲 عندما تولد لاتعلم من فرح واستبشر بك
🔲 በተወለድክ ጊዜ በውልደት ማን እንደተደሰተ እና እንደተበረሰ አታውቅም።
🔳 وعندما تموت لاتعلم من بكى عليك وحزن
🔳 በሞት ጊዜ በመሞትህ ማን እንዳለቀና እንደአዘነ አታውቅም።
*🔲 عجبا لك ياابن آدم*
*🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ*
🔳 في بطن أمك كنت في مكان ضيق ومظلم
🔳 በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ።
🔲 وعندما تموت تكون في مكان ضيق ومظلم
🔲 በምትሞትበት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ።
*🔳 عجبا لك ياابن آدم*
*🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ*
🔲 عندما ولدت تغطى بالقماش ليستروك
🔲 ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላህ ሊሸፍኑህ!
🔳 وعندما تموت تكفن بالقماش ليستروك
🔳 ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ!
🔲 عجبا لك ياابن آدم
🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ
🔳 عندما ولدت وكبرت يسألك الناس
عن شهادتك وخبراتك
🔳 በተወለድክና በአደግክ ጊዜ ሰዎች ስለምስክር (ወረቀትህና) ስለሙያህ ይጠይቁሃክ።
🔲 وعندما تموت تسألك الملائكة عن عملك الصالح
🔲 በሞትክም ጊዜ መልዓይኮች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሃል።
*🔳 فماذا أعددت لآخرتك ؟*
*🔳 ለመጨረሻው ሃገርህ ምን አዘጋጀህ?*
🔲 جرب تقولها من قلب :
آشهد آن لآ آله آلآ آلله
واشهد آن محمد رسول آلله
🔲 ከልብህ ይህችን (ቃል) ለመናገር ሞክር! ።ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር። እንዲሁም ሙሃመድ የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን መስክር።
🔳 مستحيل تقرآها بدون ما ترسلها
🔳 (ይህን መልእክት) በፍፁም ሳታነባድ እንዳትልካት!!
& & &
بسم الله الرحمن الرحیم
*{ قل هو الله أحد * الله الصمد * لم يلد ولم يولد * ولم يكن له كفواً أحد }*
*ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ*
*{ በል! እርሱ አላህ አንድ ነው።አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።}*
@yasin_nuru <> @yasin_nuru

የአላህን እዝነት ተመልከቱ!!
🍂ከቁርኣን አንድ ሀርፍ የቀራ ሰው 10 አጅር ያገኛል። «አሊፍ፣ ላም፣ ሚም» ያለ ሰው 30 አጅር ያገኛል።
🍂«ቁል ሁወ‘ላሁ አሀድ»ን የቀራ ሰው የቁራኣንን 1/3 እንደቀራ ይፃፍለታል።
🍂ሰላሳ አያዎችን ያላትን «ሱረቱል ሙልክ»ን የቀራ ሰው… ታማልድለታለች፣ ወንጀሉም ይማራል።
🍃አላህን ሚያስታውስ ሰው አላህ ያስታውሰዋል።
🍃በአላህ መንገድ ከመግደልና ከመገደል በላይ ዚክር ማድረግ በላጭ ነው።
🌴ሱብሀነላህ፣ አልሀምዱሊላህ፣ ክኢላሀ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር… ፀሀይ ከወጣባቸው ቦታዎች ባጠቃላይ በላጭ ናቸው። የጀነት ተክሎችም ናቸው።
🍃100 ጊዜ ሱብሀነላሂ ወቢሀምዲሂ ያለ ሰው… ወንጀሉ የበህር አረፋ ቢያህል እንኳን ይማርለታል።
🍃100 ጊዜ ‘ላ ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይዒን ቀዲር’ ያለ ሰው… 10 ባሪያ ነፃ እንዳወጣ ይያዝለታል። 100 ወንጀል ይማርለታል፣ 100 ምንዳ ያገኛል፣ ከሸይጣን ይጠበቃል፣ ማንም የሱን ያህል ምንዳ አያገኝም እሱ ያለውን ያህል ያለ ወይም ከሱ በላይ ያለ ሰው ሲቀር።
🌴‘ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ’ የጀነት ተክል ነው።
በነቢዩ ላይ አንዲትን ሰለዋት ያወረድ አላህ በሱ ላይ 10 ያወርዳበታል።
🌼ውዱእን አስውቦ ያደረገ ሰው ወንጀሉ ይማርለታል። ፊቱን ሲታጠብ በአይኑ ያየው ወንጀሉ ይገርፋል። እጁን ሲታጠብ በጁ የሰራው ይወጣል፣ እግሩን ሲታጠብ በእግሩ ወደ ወንጀል የሄደበት ወንጀሉ ይጠራል። (ከወንጀል ጠርቶ እስኪወጣ ድረስ።)
🌼ቤቱ ውድዕ አድርጎ ወደ መስጂድ የሚሄድ ሰው በአንድኛው እርምጃው ወንጀሉ ይታበሳል፣ በሌላኛው አጅር ይፃፍለታል።
ውዱኧን፣ ኩሹኧን፣ ሩኩኣን አስተካክሎ ዋጂብ ሰላትን የሰገደ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንዳለ ይማርለታል። (ከባኢሮች ሲቀሩ።)
🌼ውዱእ ሳይፈታ እዛው የሰገደበት ቦታ ላይ የዘወተረ ሰው… መላኢካዎች ምህረትን ይጠይቁለታል። ‘አላህ ሆይ! ማረው፣ አላህ ሆይ! እዘንለት!’ ይላሉ።
🌼ኢሻን በጀመኣ የሰገደ ሰው ሌሉትን ግማሽ እንደቆመ ይፃፍለታል፣ ፈጅርን በጀመኣ የሰገደ ደግሞ ሌሊቱን በሙሉ እንደሰገደ ይፃፍለታል።
በፈጅርና በኢሻ ውስጥ ያለን ምንዳ ሰዎች ቢያውቁ ኖሮ በእንብርክካቸውም ቢሆን ይመጡ ነበር።
🌼የፈጅር ሱና ከዱንያን ውስጡ ካለው ነገር ባጠቃላይ በላጭ ናት።
🌼በአላህ ላይ ምንዳውን ተሳስቦ ለይልን የቆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንዳል ይሰረያል።
⚡️ፆመኛን ያስፈጠረ ሰው… የፆሚን ምንዳ ያገኛል።

" ይህ በአደባባይ የተላለፈ የጥላቻ ንግግርና ሀይማኖታዊ ትንኮሳ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የፈጠረውን ህመም በአግባቡ በመረዳት የሚመለከታቸው የፀጥታና የህግ አካላት ተጨማሪ ጥፋት ከመከተሉ በፊት እርምጃ ይውሰዱ " - ጠቅላይ ም/ቤቱ
ከሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች በተለይ ደግሞ በቲክቶክ ላይ አንድ ግለሰብ ነብዩ ሙሀመድ " ﷺ " እና እስልምናን መዝለፉ በርከቶችን አስቆጥቷል።
ጉዳዩን በተመለከተም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት መግለጫ ልኮልናል።
በዚህም መግለጫው የጥላቻ ንግግር በማድረግ ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ አጥብቆ አሳስቧል።
የእስልምናን መልካም እሴቶች እና የነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) ክብር በመዳፈር ህዝበ ሙስሊሙን የሚያስቆጡ የጥላቻ ንግግሮች በስፋት እየተሰራጩ መሆናቸውን የገለጸው ጠቅላይ ም/ቤቱ እነዚህ አካላት ከዛሬ ነገ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸው ከጥፋታቸው ይታረማሉ በሚል ቀና እሳቤ ጉዳዩን በትዕግስት ሲከታተል እንደቆየ ገልጿል።
ይሁን እንጂ ችግሩን ከዚህ በላይ በትዕግስት መመልከት ውጤቱ የከፋ መሆኑን ጠቁሟል።
የኢስላምንና የነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) ክብር የሚነኩ አካላት በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግ ከየትኛው አይነት ተግባር ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚሰራም አሳውቋል።
በመሆኑም በተደጋጋሚ ተከስቶ በቸልታ እየታለፈ ያለው የኢስላምንና የነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዐ.ወ) ክብር የሚነካ የጥላቻ ንግግር ያደረጉ ግለሰቦች አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኙ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው የፍትህ፣ የፀጥታና የደህንነት አካላት የህግ ተጠያቂነትን ለማምጣትና መሰል ጥፋቶች እንዳይደገሙ ከመቼውም ጊዜ በላይ በልዩ ትኩረት እንዲሰሩ ም/ቤቱ አሳስቧል።
ጠቅላይ ምክር ቤቱ ፦
➡️ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጉዳዩ ከዚህ በላይ ከመካረሩ በፊት የጋራ አቋም በመያዝ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲያገኝ አስቸኳይ ውሳኔ እንዲወስን፤
➡️ ይህ በአደባባይ የተላለፈ የጥላቻ ንግግርና ሀይማኖታዊ ትንኮሳ በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የፈጠረውን ህመም በአግባቡ በመረዳት የሚመለከታቸው የፀጥታና የህግ አካላት ተጨማሪ ጥፋት ከመከተሉ በፊት አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱ፤
➡️ የሰሞኑ የጥላቻ ንግግር ምንጩ የተራ ግለሰብ ቢመስልም ከጀርባ የአጀንዳና የሃሳብ ተጋሪዎች ያሉት በመሆኑ ህዝባዊ ቁጣ ከመቀስቀሱ በፊት የሀገርና የህዝብ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ሁሉ ከጠቅላይ ም/ቤቱ ጋር በመቆም ትንኮሳውን እንዲያወግዙ፤
➡️ ወቅቱ በሙስሊሞችና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች የጾም ወቅት እንደመሆኑ እንዲህ አይነት ከሀይማኖትና ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጡ የጥላቻ ንግግሮች የሚገሰፁበትና የሚታረሙበት የፅሞና ወቅት እንዲሆን ም/ቤቱ ጥሪ አቅርቧል።

የነብዩን ስም ሲሰሙ እንዲሸማቀቁ ነው የምናደርጋቸው አለ ኣ ሰውዮው🤔
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ 😍
ለአንተ/ቺ ረሱል ምንህ/ሽ ናቸው እስኪ ንገሯቸው!
@yasin_nuru @yasin_nuru
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ 😍
ለአንተ/ቺ ረሱል ምንህ/ሽ ናቸው እስኪ ንገሯቸው!
@yasin_nuru @yasin_nuru
Audio
የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴ጨረቃን የከፈለው ነብይ🌴
ረመዳን 11
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪ ╚════════════╝
ረመዳን 11
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪
☪ JOIN: @yasin_nuru ☪ ╚════════════╝
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት።*
*⭐️"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአንድም ፍጡር አትቆጣ" አሉት።*
*አሏህ ሱብሃን ወተአላህ ባወቅነው በስማነው የምንስራ ያድርገን ኣሚን!**
SHARE 🔗SHARE

" የነብያችን ﷺ ስም በክፉ ነገር ሲነሳ ነፍስያችንን መቆጣጠር ያቅተናል ፤ ሰብር ያሳጣናል። ሆኖም የምናደርገው ነገር ቢኖር ተንኳሾችን ለህግ እና ለህግ ማቅረብ ብቻ ነው " - ፌዴራል መጅሊስ
የፌዴራል መጅሊስ በእስልምና ሃይማኖት ላይ ትንኮሳ ፈጽሟል / በነብዩ ሙሀመድ ﷺ ላይ ክብረነክ ፀያፍ ንግግር አድርጓል ያለውን ግለሰብ ወደ ህግ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አሳውቋል።
መጅሊስ ፤ " ህግና ህግን መሰረት ባደረገ መልኩ ክስ መስርተን እየሄድን ነው " ያለ ሲሆን ምዕመኑ " በትዕግስት ዱአ በማድረግ እንዲጠብቅ ብሏል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዜዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ምን አሉ ?
" ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከሁሉም በላይ ከማንም በላይ ከራሳችንም በላይ የምንወዳቸው እና የምናከብራቸው እስልምናችን እሳቸውን ካልወደድን እና ካልተቀበልን መኖር የማይችል ከነፍስያችን በላይ ህይወታችንን ለእሳቸው የምንሰጥ ነብያችን ስም በክፉ ነገር ሲነሳ ነፍስያችንን መቆጣጠር ያቅተናል ፤ ሰብር ያሳጣናል።
ሆኖም ግን የምናደርገው ነገር ቢኖር እንዲህ ያለ ተንኳሾችን የምናቀርበው ለህግ እና ለህግ ብቻ ነው። ህግ ባለበት ሀገር ለህግ ነው የምናቀርበው።
መጅሊሳችን ከዚህ በፊት ሲያደርግ እንደነበረው ሁሉ ዛሬም ሁለት ነገር ሰርቶ አሳልፏል። አንድ እንዲህ ያለ ትንኮሳ የማንቀበል መሆኑን እንደ ሙስሊም በሰፊ አውግዘናል ፤ ምንም ግለሰብ ቢሆንም። በሌላ በኩል መጅሊስ ህግና ህግን መሰረት ባደረገ መልኩ ክስ መስርቶ እየሄደበት ነው። መንግሥትም ቢሆን እየተናበብን እየሄድን እንደሆነ እያየን ነው።
ሀገር ለማበላሸት፣ አንድነትን ለማናጋት የሚተጋውን ትንሽ ቦታ ስለምትበቃ እስከዛሬ ተደብቆ ቢኖርም ነገ ከነገወዲያ መያዙ አይቀርም ኢንሻ አላህ ወተአላ። ስለዚህ እሱ ተይዞ በስርዓት ለፍርድ እስከሚቀርብ ድረስ ከኛ የሚጠበቀው በትዕግስት ዱአ እያደረግን መጠበቅ ነው።
በተለይ እኛ የሃይማኖት ተቋማት ደግሞ እንዲህ አይነት ትንኮሳ የሚፈጽሙት ሃይማኖትን ወክለው አይደለም፣ ተቋማትን ወክለው አይደለም፣ ተቋማት ልከዋቸው አይደለም፣ የተቋማትን ኃላፊነት ወስደው አይደለም የግል ትንኮሳ ነው። የግል ትንኮሳ ሰላም እንዲደፈርስ የማይሰራ ስራ ስለሌለ ይሄን ተከትለን እኛ አብሮነታችን፣ ትላንትና የነበረ የጋራ የአብሮ መተባበር ተጠናክሮ ይቀጥላል እንጂ እንደ ተንኳሾቹ ይሻክራል ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ተሳስታችኃል።
ማንም ይሁን ማንም የትኛውንም ሃይማኖት ወክሎ የተነገረ ስላልሆነ የግል ሚናው ስለሆነ በግሉ ባደረገው ዋጋ መጠን እርምጃ ይወሰድበታል እርምጃ ስንል ህጋዊ እርምጃ ማለት ነው " ብለዋል።
Tikvah

💫💫 #ማንኛውም_ሰው_ከሞተ_በኃላ_የቀብር_ጥያቄ_አለበት_በአላህ_መንገድ_ላይ_ሸሂድ_ከሆኑት_በስተቀር!::
⭐️ይህ የወመል ቂያማ ከመቆሙ በፊት የመጀመሪያው ፈተና ነው::
ይሕን የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲስ አገኘን፦
“አንድ ሰዎ ሞቶ ከተቀበረ በኃላ ሩሁ ወደ ሰውነቱ ትመለሳለች።
ሁለት መላኢካዎች ይመጡና (1.ነኪር 2.ሙንከር)ሰውየውን በጥያቄ ያፋጡታል::
"#ጌታህ #ማነው"
#እሱም "ጌታዬ አላህ ነው"
እነሱም "እምነትህ ምንድነው?"
#እሱም "እምነቴ ኢስላም ነው።
እነሱም "ማነው ያ ወዳንተ የተላከው?
#እሱም "እሱ የአላህ መልዕክተኛ ነው።
እነሱም እንዴት አወክ?"
#እሱም የአላህን መፀሀፍ አነበብኩ አመኩኝም" ይላል።
ከሰማይ ድምፅ ይሰማል፦
"ባሪያዬ ሀቅ ተናገረ "የጀነት" ነው የጀነትን በር ክፈቱለት" ይባላል።
እሱም ደስታ ይሰማዋል::ቀብሩም አይኑ ማየት እስከሚችለው ድረስ ይሰፋለታል::
💐💐ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሰለ ሀጢያተኞች ደሞ ሲናገሩ ሰውየው ተቀብሮ.. ሩሁ ወደሰውነቱ ከተመለሰች በኃላ
" #ማነው #ጌታህ ?"" አላውቅም""
ወዳንተ የተላከው ማነው?""
#አላውቅም"
ከሰማይ ድምፅ ይመጣና፦
ውሸት ተናገረ በእሳት ሳጥን ውስጥ አስገቡት የጀሀነምን በርም ክፈቱለት ከዛም በጀሀነብ እሳት ይጠመቃል።
።፨፨፨፨፨፨፨፨አለህ ጀነትን ከሚያገኙት ያድርጉን ከጃሀነም እሳት አላህ ይጠብቀን አሚን አላሁመ አሚን አሚን!

https://www.tgoop.com/MuradTadesse
አንድ ሆኖ ሺህ የሆነ የቴሌግራሙ አርበኛ!
አንዴ እስኪ ለእስልምናው አክቲቪስት ወንድም ሙራድ ታደሰ👏👏
500 reaction ያንሰዋል!
አንድ ሆኖ ሺህ የሆነ የቴሌግራሙ አርበኛ!
አንዴ እስኪ ለእስልምናው አክቲቪስት ወንድም ሙራድ ታደሰ👏👏
500 reaction ያንሰዋል!
የዘካ ሒሳብ አሠራር‼
===============
√ አጠቃላይ ገቢህ = Cash + Gold & Silver + Debts Owed to You (ለሌሎች ያበደርከው) + Investment Property + Shares & Stocks + Investment & Saving Funds + Business Assets
√ አጠቃላይ ወጪህ = Personal & Living Expenses + Debts You Owe (ያሉብህ እዳዎች) + Business Expenses
ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ = አጠቃላይ ገቢህ – አጠቃላይ ወጪህ
√ የምታወጣው የዘካህ መጠን = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × 2.5% = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × (2.5/100) = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × 25/1000 = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × 5/200 = ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ × 1/40
በአጭር አገላለፅ ዘካህ የምታወጣለትን ገንዘብ ለ40 አካፍለውና የምታገኘው ድርሻ የሚወጣው የዘካ መጠን ይሆናል።
♠
✔ ለምሳሌ፦ አጠቃላይ ገቢህ = 1,200,000 ብር
አጠቃላይ ወጪህ = 200,000 ብር
ዘካ የሚወጣለት ገንዘብህ = 1,200,000–200,000 = 1,000,000 ብር
የዘካው መጠን = 1,000,000 × 2.5% = 1,000,000 × 2.5/100 = 1,000,000 × 25/1000 = 1,000,000 × 1/40 = 1,000,000/40 = 100,000/4 = 25,000 ብር (25 ሺህ ብር)
ለምሳሌ፦ ከ100 ሺህ ብር ላይ የሚወጣው የዘካህ መጠን → 100,000 × 2.5% = 100,000 × 2.5/100 = 100,000 × 25/1000 = 100,000 × 1/40 = 100,000/40 = 10,000/4 = 2, 500 ብር (2 ሺህ 500 ብር) ማለት ነው።
በሉ እያወጣችሁ!
MuradTadesse

#ሙስሊም ከሆንክ እነዚህን ነገሮች ግዴታ ማወቅ #አለብክ።
#አምስቱ_የእስልምና_መአዘኖች
(1) ከአላህ በስተቀር ነእውነት የሚገዙት አምላክ የለም; ሙሃመድም የአላህ መልዕክተኛ ናቸው" ብሎ መመስከር
(2) ሰላትን ማቆም (መስገድ)
(3) ዘካ መስጠት
(4) ረመዷንን መፆም
(5) ሃጅን መፈፀም (መንገዱን ለቻለ ሰው)
#ስድስቱ_የኢማን_መዐዘናት :
(1) በአላህ ማመን
(2) በመላኢካዎች ማመን
(3) አላህ ባወረዳቸው መፀሃፎች ማመን
(4) አላህ በላካቸው መልዕክተኞች ማመን
(5) በመጨረሻው ቀን (በየውመል ቂያማ) ማመን
(6) በቀደር(ውሳኔ) ኸይሩም ሸሩም ከአላህ መሆኑን ማመን
#ዘጠኙ_የሰላት_መስፈርቶች :
(1) ሙስሊም መሆን
(2) አይምሮ ጤነኛ መሆን
(3) ጥሩና መጥፎ መለየት እድሜ መድረስ
(4) ሃደስን ማንሳት
(5) ነጃሳን ማስወገድ
(6) ሃፍረተ-ገላን መሸፈን
(7) ጌዜው መግባት
(8) ወደ ቂብላ ( ከዓባ-መካ-) መቅጣጨት
(9) መነየት (በልብ ማሰብ)
#አስራ_አራቱ_የሰላት_መዓዘኖች :
(1) ከቻለ መቆም
(2) የመጀመሪያው ተክቢራ
(3) ፋቲሃን መቅራት
(4) ሩኩዕ ማድረግ (ማጎንበስ)
(5) ከሩኩዕ ተነስቶ ቀጥ ማለት
(6) በሰባት አካላት ሱጁድ መውረድ(መደፋት)
(7) ከሱጁድ መነሳት
(8) በሁለቱ ሱጁዶች መካከል መቀመጥ
(9) በሁሉም ሰራዎች ላይ መረጋጋት
(10) የነዚህን መዓዘኖች ተርታ መጠበቅ
(11) ሁለተኛው ተሸሁድ
(12) ለሁለተኛው ተሸሁድ መቀመጥ
(13) አታህያቱ ማለት
(14) ማሰላመት
#ስምንቱ_የሰላት_ግዴታዎች :
(1) ከመጀመሪያው ተክቢራ ውጪ ያሉት ሁሉም ተክቢራዎች
(2) ለኢማም አና ብቻውን ለሚሰግድ ሰው (ሰሚዓላሁ ሊመን ሃሚዳህ) ማለት
(3) ለሁሉም ሰው (ረበና ወለከል ሃምድ) ማለት
(4) ሩኩዕ ላይ (ሱብሃነ ረቢየል አዚም) ማለት
(5) ሱጁድ ላይ (ሱብሃነ ረቢየል አዕላ) ማለት
(6) በሁለቱ ሱጁዶች መካከል (ረቢግፊር ሊ) ማለት
(7) የመጀመሪያው ተሸሁድ
(8) ለመጀመሪያው ተሸሁድ መቀመጥ
#ስምንቱ_ሰላትን_የሚያበላሹ_ነገሮች :
(1) አውቆ ማውራት
(2) መሳቅ
(3) መብላት
(4) መጠጣት
(5) የሃፍረተ ገላ መገለጥ
(6) ከቂብላ አቅጣጫ በጣም መዞር
(7) ተከታታይ እና ብዙ የሆነ እንቅስቃሴ
(8) ጠሃራ መወገድ (ውዱዕ መፍታት)
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ:
"አንድን መልካም ስራ ያመላከተ ለእርሱ የሰራበትን ሰው ሁሉ አጅር የፃፍለታል። ከነሱ አጅር ላይ ምንም ሳይቀነስ"

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል
ውድድሩ ቁርዓንን በልቦናቸው የተሸከሙ ሃፊዝ ወጣቶችን ለማበረታታትና ቀጣይ ተተኪ ትውልዶችን ለመፍጠር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።
በመሆኑም ዋናው ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይካሄዳል ተብሏል፡፡ FBC
አሁን አንድነታችን በጣም የሚያስፈልገበት ወቅት ነው #አብዮት_አደባባይን እና አከባባቢውን በተክቢራ እና በሰለዋት ማደበላለቅ ይኖርብናል!
ዝግጁ ናችሁ?
fulan
ሼር እያደረጋችሁ ማንም የአዲስ አበባ ልጅ/ሰው እንዳይቀር

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት "ቁርአን የእውቀትና የሰላም ምንጭ" በሚል መሪ ሃሳብ ላዘጋጀው የቁርአን ሂፍዝ ውድድር በሁለቱም ፆታ በአንደኝነት ለሚያጠናቅቁ ቃሪዕዎች የተዘገሰጁት መኪናዎች አብዮት አደባባይ ደርሰዋል።
የምንስ ማፈር ነው የምን አንገት መድፋት፣
ፍቅራቸውን ያወቀ ይደፋዋል ናፍቆት
ማክበርህ መድረሱ የትናንቱን እለት፣
ሴት ልጅ ማግኘቷ ይህንን ነፃነት
በሀቢብ ምክንያት ነው በነቢ ብስራት።
-- ከዛሬ ቡኋላ የሚወለዱ ልጆች ስማቸው ሙሃመድ ይሆናል ኢንሻአላህ🥰🥰
--ሴቶች ከሆኑ በሚወዷት ሚስታቸው አኢሻ አብሯቸው በቆመችው ኸዲጃ በሚስቶቻቸው ስም እንሰይማለን🤗🤗
--በሚወዷት ልጃቸው ፋጢማ ስም እንሰይማለን።❤️❤️
--አሁንም በነብዩ ስም ግጥም እንገጥማለን🫡🫡
--ስለሳቸው- ሙኋደራዎች ይደረጋሉ😍
--በሳቸው ዙሪያ ኮንፍረንሶች ይደረጋሉ😘
አለሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ🥰🥰
#ካሁን_ቡኋላ_የነብዩ_ስም_ተነስቶ_ሰለዋት_የማያረግ_የዚህ_ቻናል_ቤተሰብ_መኖር_የለበትም።