Telegram Web
🌾በአላህ የምታምን ልብ ሀዘን አይገባትምና ፈገግ በል🙏
@ychanut
🌾ሚዛኗን የሳተች የግፍ ምድር!!


አብሽሩ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው።
@ychanut
🌾የማይተውህ አላህ ብቻ ነው ስለ ሰዎች አትጨነቅ።
@ychanut
🌾'ባሪያዉ ባይገባዉም'

እዝነቱ ይቀጥላል !........ያወዱድ
@ychanut
🌾<እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ዘንድ በእርግጥ አስረጅ መጣላችሁ፤ ወደ እናንተም ገላጭ የኾነን ብርሃን (ቁርኣንን) አወረድን፡፡> ኒሳእ 174
ይህን ብርሃን (ቁርዓን) ለመግለጥ የተሳናቸው እጆች፣ ለማየት ያልፈቀዱ ዓይኖች፣ መስከን የራቀቸው ልቦች ወዮላቸው
አፈር ከለበሱ በኋላ መቆጨት...
ላይቻል ነገር ወደ መሬት ገፅ መመለስን መናፈቅ...
በጊዜ የለኝም ተልከሻ ምክኒያት ያሳለፍነውን ጊዜ መርገም... ከንቱነት እንዳይሆንብን..
ብቻ እኔ እንጃ 😭
በዱዓ❤️
@ychanut
🌾አንዳንድ ሰዎች ለአንዳንድ ሰዎች ስጦታዎች ናቸው። ጥያቄው ለሰዎች ስጦታ ነን ወይስ ስጦታ ፈላጊዎች ነን??
@ychanut
🌾 የአራት ክንዷ ቤት የሁላችንም መመለሻ ናት...እንዘጋጅላት🙏
@ychanut
🌾ከሶላት የምትሰላች ከሆነ አላህ ዒባዳህን አልወደደዉም ማለት ነው። ራስህን ፈትሽ።
@ychanut
🌾" ማደግ የሚናፍቀኝ እንደነ ‘እገሊት‘ እንደነ ‘እገሌ‘ ለመሆን ሆነ ። እንደ‘ራሴ‘ መሆን መኖሩን የማውቅበት ስንዝር የሀሳብ ክፍተት አልነበረኝም ። እገሊትና እገሌን ለመሆን ስኳትን ብዙ ስብርባሪ እገሌዎችን ሆንኩ ።   ሁሉንም የምሞክር ፣ ልክና ስህተትን ልክ ሆኜና ተሳስቼ የምፈትን ፣ ቀናና ወልጋዳውን ቀንቼና ተወላግጄ የማረጋግጥ ሆንኩ ። ምክንያቱም ትክክለኛ መንገድ የሚሉትን በዱላና በስድብ ሊያሳምኑኝ ሲሞክሩ እንጂ ሲኖሩት አይቼ የማላውቅ ነኛ ! .. "

ከመጽሐፍት ኣለም
በሜሪ ፈለቀ

@ychanut
🌾እናንተ መራቆት መብታችን ነው ካላችሁ እኛ ደግሞ መሸፋፈን መብታችን ነው!

እህቴ ማህበረሰቡ ከሰውነት ይልቅ እንስሳነትን በመረጠበት ግዜ ላይ ነውና ያለሽው ታገሺ።
@ychanut
🌾በ 2025 ላይ የሶስተኛው ሴንቸሪ የአክሱም ስልጣኔ ላይ ተቸንክሮ መቅረት ምን ይባላል። ጭንቅላታችሁን ተጠቀሙበትና ከጦርነት የተረፉት ልጆች ይማሩበት!!!
@ychanut
🌾እንዲህ ነበር ብዬ አውጥቼ ባላወራው፣
እንዲያም ነበር ብዬ ጨርሼ ባልለው፣
ብዙ ነገር አለ ደብቄ ማለቅሰው፣
ደብቄ ሸሽጌ ርቄ የማነባው፣ አማን አሰፋ (ረሒመሁላህ)
@ychanut
🌾እንታረቅ🙏
🌾 ነፍስህ በአንተ ላይ ሀቅ አላት
ዋናው እና አንገብጋቢው ዋጋዋን
ከማያውቁ ሁሉ እርቀህ መገኘቱ ነው ።
@ychanut
🌾ሰው ሁሉ የየዘመኑ ውጤት ነው ከተባለ ነቢዩ ሙሀመድ(ሰ ዐ ወ)ግን አይደሉም ማለት ይቻላል።እሳቸው የተገኙበት ዘመን እሳቸውን መሰል ሰብዕና ለማብቀል" ውኃና አፈሩ" አልነበረውምና።
አማን አሰፋ (ረሒመሁላህ)
@ychanut
🌾ከምትወደው ሰው ጋር
ያለህን ግንኙነት ለመቁረጥ
ስትፈልግ‥.
@ychanut
🌾ይህች እንደ ሕፃን ልጅ የምትነሳ የምትወድቀው ነፍሴ በትዕዛዝህ ላይ መጽናት አቅቷት ባክና ሊሆን ይችላል። ግን እኮ ትወድሃለች ያ ረብ።
@ychanut
🌾የሆነ ግዜ ላይ ትረጋጋለህ!! ምንም ነገር እስከማይሰማህ ድረስ።
@ychanut
🌾የዑለማኦቹ መልስ

**   አንድ ሰው ኢብኑ አልጀውዚ ረሂመሁሏሁ ዘንድ መጣና ‹ተስቢህ ወይንስ ኢስቲግፋር ላድርግ የቱ ይሻለኛል?› አላቸው፡፡
እርሣቸውም ‹ አንድ ሰው ልብሱ የቆሸሸ እንደሆነ ሽቶ ከመቀባት ይልቅ ማጠብ ይሻለዋል፡፡› አሉት፡፡ (ከአላህ ምህረት መጠየቅን አስቀድም፡፡› ማለታቸው ነው፡፡


**    ኢማሙ ሻፊዒይ ‹ዓሊም የማያውቀውን ጥያቄ ይጠየቃል ወይ?› ተብለው ተጠየቁ፡፡
እርሣቸውም ‹ዓሊም የሚያውቀውንም የማያውቀውንም ሊጠየቅ ይችላል፡፡ የሚያውቀውን ይመልሣል፤ የማያውቀውን ይማራል፤ ጃሂል ግን ሲጠየቅ ይቆጣል፤ ለመማርም ዝግጁ አይደለም፡፡› አሉት።

  ***  ኢማም ሻፊዕይ ‹ በእድሜ ወጣት ሆነው ሣለ ለምን ምርኩዝ ይይዛሉ?› ተብለው ተጠየቁ፡፡
እርሣቸውም ‹ መንገደኛ መሆኔን መርሣት እንደሌለብኝ እራሴን ለማስታወስ፡፡› ብለው መለሱ፡፡

**    ኢብኑ ዑመር የሚገዙትም ሆነ የሚሸጡት ነገር ሣይኖር ምን ሊያረጉ ገበያ እንደሚሄዱ ተጠየቁ ‹ ለወንድሞች ሠላምታ ለማቅረብ፡፡› ብለው መለሱ፡፡›
@ychanut
🌾ኃይልም አሸናፊነትም የበላይነትም ሕያው በሆነው አምላክ በአሏህ በቃ..! ጠፊ የሆነው የሰው ልጅ ሰው ነውና የአምላክን ብትር የሚቋቋምበት ሃይል የለውም ። አላሁምመ ዚድድድድ
@ychanut
2025/02/25 15:49:13
Back to Top
HTML Embed Code: