YEABDERIYDERESOCH Telegram 3362
#ሌላኛ_ገፅታ

ይህቺ ዓለም ሁሌም ተመሳሳይ እቅፍ ውስጥ አታኖርህም፡፡ በተለያየ አጋጣሚ እቅፏን ትቀይራለች፤ ያላየኸውን ታሳይሀለች፣ ያልጠበከውን ታስጎበኝሃለች፣ ሌላኛውን ገፅም ታስቃኝሃለች፣ ጥንካሬህን ትፈትንሃለች፡፡

በዚህች አለም ሁሌም ደስተኛ፣ሀዘንተኛ፣ የተቀማጠለ፣ የተጎሳቆለ…ሁነህ የተሰናዳልህን የቆይታ ጊዜ አታበቃም፡፡ እቅፏን እየቀያየረች በሁሉም ደጃፍ ላይ እንድታልፍ ታደርግሃለች፡፡

ደስተኛ ከሆንክ ሃዘንን ትቀምሳለህ በሀዘን የተጎዳህ ከሆነ ደስታን ታያለህ፤ በጉስቁልና ከቆየህ ድሎትን ትመለከታለህ…እኔም፣ አንተም፣ አንቺም፣  የዚህችን አለም ሌላኛውን ገፅታ እንመለከታለን።

በዚህም በነበረህ የተመቻቸ ህይወት ያንፀባረከው ማንነትህ የችግር ጊዜህን እንድታልፍ ከፍተኛ የሆነ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡ ዱንያ ሁሌም ተመሳሳይ  እደማትሆን ተረድተህ ለዚህ የሚሆን ማንነትን መገንባት ይኖርብሃል፡፡

እጥፍ ድርብ የሆነን ምንዳ ታገኝ ዘንድ ችግር በገጠመህ ጊዜ መታገስ፤ ደስታ ባገኘህ ወቅት ማመስገን፡፡ የማይነጋ ለሊትና የማያልፍ ቀን እንደሌለ በመረዳት ትዕግስት በማድረግ ሰበቡን ማድረስ ውጤታማ ያደርግሃል፡፡
:
. ❥❥__ #ሰናይ_ጊዜ __❥❥
@wahdinn
@wahdinn

┈┈┈••●💎የፍትሕ መንገድ 💎●••┈┈┈

tgoop.com/yeabderiyderesoch/3362
Create:
Last Update:

BY የዐብደሪይ ደረሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/yeabderiyderesoch/3362

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

“[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. Channel login must contain 5-32 characters The channel also called on people to turn out for illegal assemblies and listed the things that participants should bring along with them, showing prior planning was in the works for riots. The messages also incited people to hurl toxic gas bombs at police and MTR stations, he added.
from us

Telegram የዐብደሪይ ደረሶች
FROM American