YEABDERIYDERESOCH Telegram 3366
" #እውነተኛ_ጓደኝነት_ማለት_በማንኛውም_ሁኔታ_ውስጥ_የማይሻክርና_የማይሰለች_ነዉ"
እንዲህ ተብሏል፦ሁለት ወጣት ጓደኛሞች አብረዉ በጫካ ውስጥ ሲሄዱ ድብ አገኛቸዉ፡፡ከዚያም አንደኛው ወጣት ጓደኛዉን ጥሎት ዛፍ ላይ ወጣ፡፡ሌላኛው ወጣት ግን ዛፍ ላይ መውጣት ባለመቻሉ ድብ የሞተ ሠው አይበላም ሲባል ሰምቶ ስለነበረ የሞተ ሰው መስሎ ተኛ።ድቡም ወደ ተኛዉ ልጅ ሂዶ እየተዟዟረ ካየዉ በኀላ የሞተ መስሎት ትቶት ሄደ። ድቡም ከሄደ በኀላ ከዛፍ ላይ ወጥቶ የነበረው ወጣት ወደ ተኛዉ ልጅ ሄዶ አብረዉ መንገድ ጀመሩ። ከዚያም ዛፍ ላይ የወጣው ልጅ፦ #ድቡ_እየተዟዟረ_ከግራ_ወደ_ቀኝ እየተመላለሰ ምንድን ነበር ያደርግ የነበረው ብሎ ጠየቀዉ? ተኝቶ የነበረውም ልጅ እንዲህ ብሎ መለሰለት፦ #በመከራ_ጊዜ_ጥሎ_ከሚሸሽ_ጓደኛ ጋር አትሂድ ነበር ያለኝ አለዉ ይባላል፡፡

#አዎን ወዳጆቼ፥

☞እውነተኛ ጓደኝነት ማለት በመከራም ሆነ በደስታ ጊዜ የማይሻክርና፣እንደ አለት የጠነከረ፣ በማንኛው ጊዜ መተሳሰብና መከባበር ያለበት ትልቅ ቁምነገር ነው።ይህንን ትልቅ ነገር ደግሞ በስርዓት እና በአግባቡ መያዝ ትልቅ ብልህነትም አዋቂ ከሚያስብሉ መንገዶችም ዋናው እና አንደኛው ነው ብዬ አምናለሁ ።
#በችግር_ጊዜ_ጓደኝነትን_ጥለን እንዳንሸሽ ፣ጥለውም ከሚሸሹ ጓደኞች ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡

#ጀሊሉ_ንፁሕ ጓደኞችን ያብዛልን!

┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
https://www.tgoop.com/nisaulmesharie
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛

tgoop.com/yeabderiyderesoch/3366
Create:
Last Update:

BY የዐብደሪይ ደረሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/yeabderiyderesoch/3366

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist. Concise How to Create a Private or Public Channel on Telegram?
from us

Telegram የዐብደሪይ ደረሶች
FROM American