YEARIFOCHSBSB Telegram 181
​​⇨ ለማኖር የኖረች🤱


በዝናብ ጠብታ ጉንጮቿን አውዝታ
በቡቱቶ መሀል የምታይዋት ጎልታ
እሷናት እናቴ የመኖር እርስቴ
አዎ! እሷነች እናቴ።
በጡቶቿመሀል ደረት አንተርሳ
በዛሉት ክንዶቿ
በሰለሉ ጣትዎቿ
በገረጣ መዳፍ ልታወዛኝ እኔን
ደባብሳና አብሳ እንዳድግላት ጓጉታ
ለኔ የሰጠችኝ የህይወት ስጦታ
ይቺናት እናቴ
እወቅዋት በሞቴ
በፍቅር ውሀ ልክ በልኬታ ታስራ
በትብቴ ተቋጥራ ለኔ የጠበቀች
ለኔ የከረረች
መኖር የምትሻ
እኔን ለማቆየት ህይወት የመረጠች
ባይኖቿእንባ ቋጥራ
ላታፈሰው ጥራ
ይቺ ናት እናቴ
በኔ መኖር ብቻ መኖር የቀጠለች
ፍቅሬን ልብሷአድርጋ
ለርሀብ ጥማቴ ትንፋሽዋን የማገች
እወቁልኝ በጣም
ኖራ የምታኖረኝ የኔ እናት ይቺ ናት

ያሪፎቹ ነን💚💚💚



tgoop.com/yearifochsbsb/181
Create:
Last Update:

​​⇨ ለማኖር የኖረች🤱


በዝናብ ጠብታ ጉንጮቿን አውዝታ
በቡቱቶ መሀል የምታይዋት ጎልታ
እሷናት እናቴ የመኖር እርስቴ
አዎ! እሷነች እናቴ።
በጡቶቿመሀል ደረት አንተርሳ
በዛሉት ክንዶቿ
በሰለሉ ጣትዎቿ
በገረጣ መዳፍ ልታወዛኝ እኔን
ደባብሳና አብሳ እንዳድግላት ጓጉታ
ለኔ የሰጠችኝ የህይወት ስጦታ
ይቺናት እናቴ
እወቅዋት በሞቴ
በፍቅር ውሀ ልክ በልኬታ ታስራ
በትብቴ ተቋጥራ ለኔ የጠበቀች
ለኔ የከረረች
መኖር የምትሻ
እኔን ለማቆየት ህይወት የመረጠች
ባይኖቿእንባ ቋጥራ
ላታፈሰው ጥራ
ይቺ ናት እናቴ
በኔ መኖር ብቻ መኖር የቀጠለች
ፍቅሬን ልብሷአድርጋ
ለርሀብ ጥማቴ ትንፋሽዋን የማገች
እወቁልኝ በጣም
ኖራ የምታኖረኝ የኔ እናት ይቺ ናት

ያሪፎቹ ነን💚💚💚

BY 🙏🤲ÿ ያሪፎች § ስብስብ 👍🙏


Share with your friend now:
tgoop.com/yearifochsbsb/181

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

The Standard Channel With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up.
from us


Telegram 🙏🤲ÿ ያሪፎች § ስብስብ 👍🙏
FROM American