YEARIFOCHSBSB Telegram 190
••[ በሀያታቸው በረካ የዘመኑን ደብዛዛ ገፅ በብርሀን እልፍኝ ያስጌጡ፡ ያላዋቂነትን ድቅድቅ በዕውቀታቸው ብርሀን የረቱ፡ በኑረታቸው ከሠበሰቡት የዕውቀት ካዝና ሳይሰስቱ የሚመፀውቱ...ትውልድን የመግራት፡ ኡማውን በምግባርና በዕውቀት ለማነፅ ሌት ተቀን የሚታትሩ..ቸሮች። የድፍርሱን አለም እውነተኛ ገፅታን ለማሳየት የሚጥሩ። ወደ ብርሀን ጠቋሚ ሆነው የተሰየሙ...የብርሀን ክምሮች። ተርታው ህዝብ ቀድራቸውን በመሳት..ወደ ብርሀን ለመጠቆም ከቀሰሩት ጣት ላይ ነውርን እያሰሰ..ክብራቸውን ለማጉደል የሚጥር..እውነታው የራሱ ቢሆንም ሚጎድለው..ሆኖም ፅኑ ታጋሾ።  ከእውነትና ከፍትህ ጎን ሁሌም ሚሰየሙ። ዛታቸው አንድ ቢሆንም ግብራቸው የእልፎችን ሽንቁር የሸፈነ። የዘመን ፈርጦች...! በአደብ የዳበሩ..በእውቀት፣ በሙሀባና ተቅዋ የተማመሩ! ]•
#ባሮች_አሉት!
:
( አብዱ ሩሚ )

tgoop.com/yearifochsbsb/190
Create:
Last Update:

BY 🙏🤲ÿ ያሪፎች § ስብስብ 👍🙏

Share with your friend now:
tgoop.com/yearifochsbsb/190

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Unlimited number of subscribers per channel The SUCK Channel on Telegram, with a message saying some content has been removed by the police. Photo: Telegram screenshot. Some Telegram Channels content management tips Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data.
from us

Telegram 🙏🤲ÿ ያሪፎች § ስብስብ 👍🙏
FROM American