YEBETEKRSTIYANLIJOCH Telegram 556
​​እየሆነ ያለው ጉድ ይኸው ነው
ትኩረት ለቤተክርስቲያን

ለቤተክርስቲያን ይጠቅማል ካላችሁ #SHARE & አድርጉት

ይኸው ከታች የምትመለከቱት የቤተክርስቲያን ጉልላት ነው። የቤተክርስቲያን ጉልላት በቀስተ ደመና አምሮና ተውቦ በኖኅ ቃል ኪዳን በእመቤታችን አምሳል ተውቦ ነበር የማውቀው አሁን ግን በክልል ባንዲራ የተደረገበት ምክንያት ምንድን ነው?

ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል የተደረገ ሴራ ይመስላልና ትኩረት ሊሠጠው ይገባል። ደግሞም ነውና ትኩረት ሊሠጠው ይገባል !!!

ቤተክርስቲያን ሰማያዊት እንጂ ምድራት አይደለችምና በምድራዊ ነገር ባንከፋፍላት ጥሩ ነው ።

ይሄ ነገር ጊዜ ተሠጥቶት ሊታይ ይገባል ?!!

ትኩረት ለቤተክርስቲያን !!

ሰባራ ባቡር ጋር የዮሐንስ ሰፈር ልጆች አስቁሞቸዉ። ይሄ ጉልላት ዛሬ ቢተከል ነገ ቤተክርስቲያናችን ላይ ሌላ ህመም ነው!

እያስተዋልን!!!!

tgoop.com/yebetekrstiyanlijoch/556
Create:
Last Update:

BY የቤተ ክርስቲያን የአደራ ልጆች

Share with your friend now:
tgoop.com/yebetekrstiyanlijoch/556

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. Add up to 50 administrators When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei
from us

Telegram የቤተ ክርስቲያን የአደራ ልጆች
FROM American