(:)
ነገሮች ያለ ቦታቸው ሲሆኑ ልክ አይሆንም ...
ፍቅር ደስታ እንጂ ስቃይ ሆኖ አያውቅም የምታፈቅረው እንደ ራስህ እንጂ እንደሌላው አይሆንም የምታፈቅረው መልሱን ለማግኘት አይደለም ምክንያቱም ሁሉም የሰጠኸው አይሰጥኽምና ብድር እስካልሆነ ድረስ ... ብዙ ነገሮች ትክክል ማይሆኑት እኛ በስህተት ስለምንረዳቸው እንጂ ስህተት ሆነው ስለተፈጠሩ አይደለም
✍ noha

(:>
ልቤ እኮ ሊላቸው ሚፈልጋቸው ቃላችን ይወልዳቸዋል ግን በሰዓቱ አላልኳቸውም ከእንግዲህስ ለማን እላቸኋለሁ .... አንዳንዴ በጣም እገረማለሁ ተገርሜም ዝም ብዬ ሳላወራ የማልፍበት ቀንም ብዙ ነው አንዳንዴ ማውራት እየፈለክ ማታወራበት መሳቅ እየፈለክ እማትስቅበት ቀንም ብዙ ነው ግን ጊዜ ለሁሉም መልስ አልው ለሁሉም ጊዜ አለው የተባለውም በምክንያት ነው ግን ይህ ቀን ያልፋል ..... ዋናው ነገሩ በ መተንፈስ ውስጥ እረፍት ነበር ግን ደሞ አልሆነም ቢሆን ግን መናገርን የመሰለ ግልግል የለም .... እኔ ልቤን አልሰማሁትም ብሰማውም አልተናገርኩትም አሁን ብናገር ዋጋ የለውም በጊዜው ግን ይኖረው ነበር በነበር የሚኖር ደሞ የለም በድሮ በሬ አይታረስም ዛሬ ነው አይደል ....

(:~
ያቺ ቀን ...
ቀንዎ ከ ብዙ ቀናቶች መሀል ትመጣለች የዛን ቀን እኔ አልኖርም የዛኑ ቀን ብዙ ሰው ያዝናል የት ሄደ የት ሄዶ ነው ብሎ ሚጠይቅም ይበዛል እኔ ግን ለዘላለም ላልመለስ እሄዳለሁ ....
ያቺ ቀን ...
የማፈቅራትንም ሴት የልጄ እናት ትሆናለች ብዬ ማስባትንም አፈቅርሻለሁ እስከመጨረሻውም ሳልላት ምንም ሳልናገር ጥያት እሄዳለሁ እሷም ግን ታዝናለች ለምን ምንም ሳይለኝ አንዴም ሳላየው ትላለች ያኔ ግን እኔ ላልመለስ ሄጃለሁ ... የት እንደምሄድ አላውቅም ብቻ ላልመለስ ወደ እሩቅ ለዘልአለም እሄዳለሁ አሁን ላይ ሳስበው አብዝቼ የማዝንባት እናም አብዝተው የሚያዝኑብኝን የሚታይባት ምናልባት እሷ ቀን ናት ...
ያቺ ቀን ...
ለምን እንደዚ ሆነ የምለውም የዛን ቀን መልስ አገኝበት ይሆናል እየኖርኩ ነው ባልኩበት ወቅትም መልስ ያላገኘሁባቸው ጥያቄዎች የዛን ቀን መልስ አገኝ ይሆናል ... ለመልሱ ብጓጓም ያቺ ቀን መጠበቅ ግድ ይላል ...
ያቺ ቀን ...
የት ልሄድ ነው ምንስ ፈልጌ እናንተን ጠልቼ ወይስ በቅታችሁኝ ፍቅሬን ለማን ትቼ ማን አላትስ ያለኔ አበባዬ ካለኔ እኮ ሰው አትሆንም ... መሄዴን ግን ማቆም አልችልም ቢደክምህም የ ሂወት ጉዞ መጨረስ ግድ ይላል .... ፈጣሪ ከ ክፉ ይጠብቃችሁ 🙏

እውነት ነው መሰበር ያስጠላል ባይኖር ብለህም ትመኛለህ ግን መኖሩ ግድ ነው በጣም ብትታመምም መታመምህን ሚያክም ለላ እስኪመጣ መተበቅ ግድ ይላል በርግጥ ላይመጣም ይችላል ግን ሳትወድ ትጠብካለህ