tgoop.com/yehaeng/490
Last Update:
#የመኝታ_ቤትዎን_ምቹ_የሚያደርጉ
#መፍትሄዎችን_እንንገርዎ
በቤታችን ውስጥ የምንገለገልባቸው እቃዎችን ለማስቀመጥ የምንመርጣቸው ቦታዎች በደህንነታችን እና ጤናችን ላይ እራሱን የቻለ ተጽኖ እንዳለው ያውቃሉ?
ከላይ በምስሉ ላይ እንደተቀመጠው ለመኝታ ቤትዎም የሚመከሩ የእቃ አቀማመጥ መንገዶች፡
✨ በክፍሉ ውስጥ በቂ የአየር ዝውውር እና የብርሀን ስርጭት እንዲኖር ለማስቻል መስኮት ባለበት አካባቢ መስኮቱን የሚጋርዱ እንደ ቁምሳጥን ያሉ እቃዎችን አለማስቀመጥ
✨ በበሩ አካባቢ እንቅስቃሴ ስለሚበዛ እንዳንረበሽ እና ከውጪ የሚገባ አየር ቀጥታ እንዳያገኘን አልጋችንን ከበሩ ራቅ እና ዞር ባለ አቅጣጫ ማስቀመጥ በዋናነት የሚጠቀሱ ነጥቦች ናቸው
#መልዕክቱን_ከወደዱት👍 #ያድርጉ
#ለሌሎችም_ያጋሩ
👩🦽👩🦯🏃🏃♀️Come and learn more
#tipsoninterior #designstyles
#homeinteriordesign
#Inspirations #architecture
Contact us 👉 0993749494
🌐 http://yehaengineeringplc.com
ይከተሉን👉 Telegram | Instagram | Facebook | LinkedIn | Twitter | Tumblr
#Address:- ፌዛክ የገበያ ማዕከል 7th Floor, #701, Liberia St.Lideta Subcity, Addis Ababa, Ethiopia.
"Let's walk what we talk!"
BY YEHA Engineering & interior design Plc.

Share with your friend now:
tgoop.com/yehaeng/490