YOUTHKIPER Telegram 11374
❤️ እውነተኛ ፍቅር ምን አይነት ነው?

❤️ሳይኮሎጂስቶች የፍቅር ሦስት መአዘን የሚሉት ንድፈ-ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
የእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች…❥︎

1⃣ ጥልቅ ስሜት (passion)
ፍቅረኛዬን ሳያት/ሳስባት የምወድላት፣ የማደንቅላት እና የምደነግጥላት ነገር ሊኖር ይገባል፡፡ ያ ነገር ለኔ ልዩ ስሜት የሚሰጠኝ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ወይ ዞማ ፀጉሯን…ወይ ብርሃን ፈገግታዋን…ወይ የጠቆሩ ብሌኖቿን…ወይ ውብ ተክለሰውነቷን…ወይም ሌላ፡፡ ይህ ጥልቅ ስሜት ከባህሪ/ስብዕና ይልቅ ወደ አካላዊ ገፅታ የሚያደላ ይመስላል፡፡ ከታች ያሉት የማህሙድ አህመድ የዘፈን ስንኞች ይህን ስሜት ጥሩ አድርገው ይገልፁታል…♡︎
ቁንጅና ምንድነው፣ ሰዎች ንገሩኝ
እኔ እሷን በማየት ተብረከረኩኝ፡፡❥︎

2⃣ ቅርበት/ቁርኝት (intimacy)
ፍቅረኛዬ የቅርብ ጓደኛዬም መሆን አለባት፡፡ በመሀከላችን ምስጢር የሚባል ነገር ከቶ ሊኖር አይገባም፡፡ የቅርበቱ መጠን ልክ እንደ ቅርብ የወንድ/የሴት ጓደኛ አይነት እንዲሆን ይፈለጋል፡፡ ለቅርብ ጓደዬ የምደብቀው፣ ለመንገር የማፍረው ባጠቃላይ ስለራሴ የማልነገረው ነገር የለም፡፡ ለፍቅር ጓድዬም እንዲሁ መሆን አለበት፡፡ ይሄ በሌላ ቋንቋ መጠናናት የምንለው ነገር ነው፡፡
(አንድን ሰው በደንብ ለማወቅ ያ ሰው በተለያየ ጊዜ እና ሁኔታ የሚያሳየውን ባህሪ ማየት ያስፈልጋል፡፡ ምን ያስደስተዋል/ያስደንቀዋል፣ ምን ያሳዝነዋል፣ ምን ያናድደዋል፣ ምን ያስፈራዋል፣ ለተለያዩ ነገሮች ያለው ምልከታ ምን ይመስላል እና የመሳሰሉትን ነገር ለማወቅ ከሰውየው ጋር ዘለግ ያለ ጊዜ መዝለቅ ያስፈልጋል፡፡)

3⃣ ቁርጠኝነት/ዘላቂ ስሜት (commitment)
ከፍቅረኛዬ ጋር ለረጅም ጊዜ (የሕይወት ዘመኔን) አብሬአት ልቆይ እፈልጋለሁ ወይ? ለዚህ ጥያቄ እውነቱ ሁልጊዜም እውስጣችን አለ፡፡ ለውስጣችን ጆሮ ከሰጠነው መልሱ ሩቅ አይደለም፡፡
ጥልቅ ስሜትና ቅርበት ሳይኖርበት አብሮ የመኖር ቁርጠኝነት ብቻ ያለውን ፍቅር ባዶ ፍቅር ብለው የስነ-ልቦና ሰዎች ይጠሩታል፡፡

tgoop.com/youthkiper/11374
Create:
Last Update:

BY ወጣቱ ና ሙዱ

Share with your friend now:
tgoop.com/youthkiper/11374

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

“[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. Those being doxxed include outgoing Chief Executive Carrie Lam Cheng Yuet-ngor, Chung and police assistant commissioner Joe Chan Tung, who heads police's cyber security and technology crime bureau. Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said.
from us

Telegram ወጣቱ ና ሙዱ
FROM American