ABUHAFSAYIMAM Telegram 2772
ይጠንቀቁ

በአዲስ አበባ ሌቦች ሊሰርቋቹ ሲያስቡ  ከሚጠቀሙት ዘዴዎች መካከል:—
👇           👇              👇
ሞተር  እና ሳይክል ወደ እርሶ ሲጠጋ ይጠንቀቁ  ስንቱ  ስልኩን ተበልቷልና።

የማያውቆት ሰው ፀያፍ ስድብ ይሰድቦታል።  ለመጣላት ሲጋበዙ ገላጋይ መስለው   የተሳዳቢው ተባባሪ ሌቦች ኪሶትን  ያጥቦታል።

ታክሲ ውስጥ ሆን ብለው የታመመ  ወይም ነፍሰ ጡር የሚመስል ሰው  አስቀምጠው መስኮት እንዲከፍቱ በጥድፊያ   ይጠይቆታል ። እርሶም መስኮቱን ሲከፍቱ ወይም ቦታ ለመቀየር ሲያስቡ ኪሶት ይገባሉ።

የታክሲ ረዳት በመመስል "የት ኖት " ብለው በሚያልፉበት መንገድ ይጠይቆታል።  እርሶ ወደጠሩት ቦታ  እንደሚሄዱ በማስመሰል ታክሲ ካስገቦት በኋላ  ዘርፈው ደብድበው ያወርዶታል።

አውቀው በታክሲ ትርፍ  እንዲጫኑ ካደረጉ በኋላ "  ትራፊክ መጣ፣ውረድ  ፣ውረጂ " በማለት አዋክበው አውርደው  በመሀል ገንዘቦትን ወይም ሞባይል  ስልኮትን ይሰርቆታል።

አሁን አሁንማ  ማር ፣ቅቤ ተልኮለት ነው  በማለት  እቤት ሰተት ብለው ገብተው  የላከኝን ሰው ልንገረው ስልኮትን አውሱኝ በማለት ያልተሰማቸው በማስመሰል ሹልክ ብለው ያመልጣሉ።

መንገድ ላይ  አጣዳፊ ካልሆነ   ስልክ ባያወሩ ይመረጣል። መንታፊው በዝቷልና።

ሎተሪ ደረሰኝ  ብሎ ወይም የማያውቁት ሰው መንገድ ላይ  እያወሮት ሲሄድ  ይጠንቀቁ።

ኮፒ

tgoop.com/AbuHafsaYimam/2772
Create:
Last Update:

BY 🌏Abu Hafsua (አቡ ሐፍሷ)

Share with your friend now:
tgoop.com/AbuHafsaYimam/2772

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) 6How to manage your Telegram channel? In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression."
from us

Telegram 🌏Abu Hafsua (አቡ ሐፍሷ)
FROM American