ALFARUQ_ISLAMIC Telegram 1325
ዛሬ ዙል-ቂዕዳ'ህ 29, 1444 ነው ማታ ነገ ማለትም ሰኞ ዙል-ሒጃ 1 የሚል ይሆናል
እነዚህ ፊት-ለፊታችን ያሉት የዙል-ሒጃ 10 ቀናቶች ከሁሉም ቀናቶች በላጭ ናቸው
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚይህ (ረሒመሁል'ሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
«ከረመዷን ቀናቶች የዙል-ሒጃ 10 ቀኖች ይበልጣሉ ባይሆን የረመዷን ሌሊቶች ከዙል-ሒጃዎቹ በላጭ ናቸው ምክንያቱም ለይለተል ቀድር ስላለችበት

በነዚህ ቀኖች አላህ ዘንድ ስራዎች የበለጠ ተወዳጅ ሚሆኑበት ቀኖች ናቸውና

አስሩን ቀናቶች በፆም እንዲሁም በኢባዳ እናሳልፋቸው‼️

ኢንሻአላህ ነገ የአስሩ ዙል ሒጃ ፆም ይጀምራል
መፆም ለምትፈልጉ ተበራቱ።
https://www.tgoop.com/Alfaruq_islamic



tgoop.com/Alfaruq_islamic/1325
Create:
Last Update:

ዛሬ ዙል-ቂዕዳ'ህ 29, 1444 ነው ማታ ነገ ማለትም ሰኞ ዙል-ሒጃ 1 የሚል ይሆናል
እነዚህ ፊት-ለፊታችን ያሉት የዙል-ሒጃ 10 ቀናቶች ከሁሉም ቀናቶች በላጭ ናቸው
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚይህ (ረሒመሁል'ሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
«ከረመዷን ቀናቶች የዙል-ሒጃ 10 ቀኖች ይበልጣሉ ባይሆን የረመዷን ሌሊቶች ከዙል-ሒጃዎቹ በላጭ ናቸው ምክንያቱም ለይለተል ቀድር ስላለችበት

በነዚህ ቀኖች አላህ ዘንድ ስራዎች የበለጠ ተወዳጅ ሚሆኑበት ቀኖች ናቸውና

አስሩን ቀናቶች በፆም እንዲሁም በኢባዳ እናሳልፋቸው‼️

ኢንሻአላህ ነገ የአስሩ ዙል ሒጃ ፆም ይጀምራል
መፆም ለምትፈልጉ ተበራቱ።
https://www.tgoop.com/Alfaruq_islamic

BY አል-ፋሩቅ islamic




Share with your friend now:
tgoop.com/Alfaruq_islamic/1325

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

Informative "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. Invite up to 200 users from your contacts to join your channel There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”. A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first.
from us


Telegram አል-ፋሩቅ islamic
FROM American