የዛሬው የሐድስ ቅምሻ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَأَنْ يُطعَنَ في رأسِ أحَدِكُمْ بِمَخْيَطٍ من حَدِيدٍ خَيرٌ له من أنْ يَمسَّ امْرأةً لا تَحِلُّ لَهُ﴾
“አንዳችሁ ለሱ የማትፈቀድለትን ሴት ከሚጨብጥ ከብረት በሆነ መርፌ ጭንቅላቱ ቢጨቀጨቅ (ቢወጋ) ይሻለው ነበር።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 5045

🌷።።።የጧት ስንቅ!።።።🌷
(:::::::::: መልካምነት:::::: )
√የህይወት ስንቅ ነው።👌
በሰጠሀው መጠን ትቀበላለህ"
መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል
☞መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
☞መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
☞መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
☞መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
☞መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
☞መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
☞መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
☞መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
መልካም ሰው የተራበን ያበላል
☞መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
☞መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
☞መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው
√ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም መልካም ምሽት
Share share :-
➣https://www.tgoop.com/Alfaruq_islamic
▻@hamidgtmoch
#ahlutiye

Telegram
አል-ፋሩቅ islamic
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት
ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን!
💻
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት
ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን!
💻
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot
ዛሬ ዙል-ቂዕዳ'ህ 29, 1444 ነው ማታ ነገ ማለትም ሰኞ ዙል-ሒጃ 1 የሚል ይሆናል
እነዚህ ፊት-ለፊታችን ያሉት የዙል-ሒጃ 10 ቀናቶች ከሁሉም ቀናቶች በላጭ ናቸው
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚይህ (ረሒመሁል'ሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
«ከረመዷን ቀናቶች የዙል-ሒጃ 10 ቀኖች ይበልጣሉ ባይሆን የረመዷን ሌሊቶች ከዙል-ሒጃዎቹ በላጭ ናቸው ምክንያቱም ለይለተል ቀድር ስላለችበት
በነዚህ ቀኖች አላህ ዘንድ ስራዎች የበለጠ ተወዳጅ ሚሆኑበት ቀኖች ናቸውና
አስሩን ቀናቶች በፆም እንዲሁም በኢባዳ እናሳልፋቸው‼️
ኢንሻአላህ ነገ የአስሩ ዙል ሒጃ ፆም ይጀምራል
መፆም ለምትፈልጉ ተበራቱ።
https://www.tgoop.com/Alfaruq_islamic

የዛሬው የሀዲስ ቅምሻ
وعن ابن عباس رضى الله عنهما، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : (( ما من أيام، العمل الصالح فيها أحب إلى الله من هذه الأيام)) يعني أيام العشر. قالوا: يارسول الله، ولا الجهد في سبيل الله؟ قال: ((ولا الجهاد في سبيل الله، إلا رجل خرج بنفسه وماله، فلم يرجع من ذلك بشيء)) رواه البخاري.
ኢብኑ አብባስ رضي الله عنهما እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم "አላህ ዘንድ ከየትኛውም ቀን በጎ ስራ ይበልጥ የሚወደድባቸው፥ የዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት ናቸው " በማለት ተናገሩ። "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በአላህ መንገድ መዋጋትም ቢሆን?" ተብለው ተጠይቀውም ሲመልሱ:- "አዎ! በአላህ መንገድ መዋጋትም ቢሆን። ሰውየው ህይወቱን ከነ ንብረቱ ይዞ በአላህ መንገድ ለመዋጋት በመውጣት በዚያው እንደወጣ ሳይመለስ ሲቀር ብቻ (ድርጊቱ) የነዚህን ቀናት
ትሩፋት ይመጥናል" አሉ
(ቡኻሪ)

የዛሬው ሀዲስ ቅምሻ
)
وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال جاء رجل إلى النبي صلى الله عليه وسلم، فقال: يا رسول الله مالقيت من عقرب لدغتني البارحة! قال: ((أما لو قلت حين أمسيت: أعوذ بكلمات الله التامات من شر ماخلق: لو تضرك)).
رواه مسلم.
አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት አንድ ሰው ከነብዩ صلي الله عليه وسلم ዘንድ መጣና:- "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ባለፈው ሌሊት ከባድ ነገር አጋጠመኝ። አንዲት ጊንጥ ነከሰችኝ" አላቸው። እርሳቸውም:- "ምሽት ላይ:- አዑውዙ ቢከሊማቲልላሂ አት- ታምማቲ ሚን ሸርሪ ማ ኸለቅ፤ ብለህ ቢሆን ኖሮ አትጎዳህም ነበር" አሉት።
(ሙስሊም)
@Alfaruq

«🍃ዘምዘም ውኃ የመጠጣት
አደብና ዱዓእ
▪️የዘምዘም ውኃ የተባረከ፣ ምድር ላይ ካሉ ውኃዎች ሁሉ የላቀና በላጩ፤ ለተራበ ሰው ምግብና ለታማሚ ፈውስ እንደሆነ ነቢዩ ﷺተናግረዋል።
አላህ ዘምዘምን ከቦታዎች ሁሉ መርጦ ከተከበረው ቤቱ (ከዕባህ) ዘንድ ማድረጉም የዘምዘምን ክብር ከሚያሳዩ ነገሮች መካከል አንዱ ነው።
▪️ዘምዘምን በጥሩ ኒያህ (መልካምን ነገር አቅዶ) መጠጣት ተወዳጅ ተግባር ነው።ለምሳሌ ኢማንና የዲን ዕውቀትን፣ ጥሩና ደጋግ ልጆችን፣ ጤንነትን፣ ሰፊና ንጹሕ ሲሳይን ወዘተ ማግኘትን አቅዶና ነይቶ፣ እንዲሁም ዱዓእ አድርጎ መጠጣት ይገባል።
ታላቁ ሰሓቢይ ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ ዘምዘም ሲጠጡ የሚከተለውን ዱዓእ ያደርጉ እንደነበረ ዳረቁጥኒይና ሌሎችም ዘግበዋል፥
"اللهم إني أسألك عِلما نافعا ورزقا طيبا وشِفاءً مِن كلِ داء"
አላህ ሆይ ጠቃሚ ዕውቀትን፣ ሰፊ/መልካም ሲሳይን፣ ከበሽታዎች በሙሉ ፈውስን እጠይቅሃለሁ"::
ዘምዘም ሲጠጣ:-
▪️1/ቀድሞ ቢስሚላህ ማለት፣
▪️2/ቀድመው ሁለት ጊዜ ትንንሽ ፉት እያሉ በመቅመስ ሶስተኛው ላይ በደምብ ግጥም አድርጎ መጠጣት፣
▪️3/ ሲጠጡ በዛ አድርጎ (ጠግቦና ሆድን ሞልቶ) መጠጣት፣
▪️4/ጠጥተው እንደጨረሱ ከላይ የተገለጸውን ወይም ተመሳሳይና የግል ጉዳይን የሚገልጽ ዱዓእ ማድረግ ይመረጣል።
በርካታህ ሊቃውንት ሰሒሕ/ትክክለኛ ባሉት ሐዲሥ እንደተነገረው "ዘምዘም ውኃ ለተጠጣለት ዓላማ ይሆናል"። መካህ ሐረም ከሚገኘው ዘምዘም ውጪ ዓለም ላይ የትም ተመሳሳይ ትሩፋትና ጥቅም ያለው የተባረከ ውኃ የለም። ሊኖርም አይችልም ።
ኡስታዝ አቡበከር 🇪🇹
--------------------------
🍀🍀🍀
አላህ ወፍቆን የዘምዘምን ውሃ የምንጎነጭ ያድርገን

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 15
───────────
ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«እውቀት የሚባለው ባለቤቱን የጠቀመ እንጅ በቃል የተሸመደደ ብቻ እውቀት አይባልም።»
📚 ۞ الـسـيـر【2/853】۞
───────────
Alfaruq_islamic
───────────
ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«እውቀት የሚባለው ባለቤቱን የጠቀመ እንጅ በቃል የተሸመደደ ብቻ እውቀት አይባልም።»
📚 ۞ الـسـيـر【2/853】۞
───────────
Alfaruq_islamic
ሰአቱ ተክቢራ ከሚወደድባቸው ቀናቶች ውስጥ ነው ያለንበት።
በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል።
الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد

እንደት አደራችሁ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ
አብረን ተክቢራ እናድርግ
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አብረን ተክቢራ እናድርግ
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
ዩሱፍ ዐሰ በሚኖርበት የቤተመንግስት ህንፃ ላይ ሁኖ ወደ ከተማው ጎዳና ቁልቁል ሲመለከት አንድ የተጎሳቆለ እና ልብሱ የተቀዳደደ ወጣት ከእይታው ገባ።
ዩሱፍ ዐሰ ልቡ አዘነ። ከቆመበት ወጣቱን በመመልከት ላይ ሳለ ጂብሪል ዐሰ ብቅ አለ ና፦‹‹የአላህ ነቢይ ሆይ! ይህን ወጣት ታስታውሰዋለህን?›› ሲል ጠየቀው።
‹‹አላስታውሰውም?›› ሲል መለሰለት።
ጂብሪልም ዐሰ ቀበል አድርጎ፦‹‹ያኔ ትዝ ይልሃል! የንጉሱ ሚስት በቅጥፈት ልታስፈርድብህ ብላ በወነጀለችህ ግዜ ከቅጣት የታደገህ ህፃኑ መስካሪ?›› ሲል ጠየቀ።
‹‹አዎን ያን ክስተት አልረሳውም›› ሲል ዩሱፍ ዐሰ መለሰ።
‹‹ታድያ ይህ ወጣት እኮ ያኔ የመሰከረልህ ልጅ ነው›› ብሎ ጂብሪል ዐሰ ነገረው።
ዩሱፍ ዐሰ ይህንን ልጅ በዚህ ሁኔታ በመመልከቱ እጅግ አዝኖ ጠባቂዎቹን ይዘውት እንዲመጡ ልኳቸው ወጣቱን በትልቅ ዝግጅት ተቀብሎ እና አልብሶ ይንከባከበው ጀመር።
ይህን ድርጊት ይመለከት የነበረው ጂብሪልም ዐሰ የአግራሞት ሳቅ እየሳቀ ትዕይንቱን ቀጥሏል።
ዩሱፍም ዐሰ የጂብሪልን ሳቅ አይቶ፦‹‹ወጣቱን በሚገባ ክብር ስላልተንከባከብኩት ነው ምትስቀው?›› ሲል ጠየቀ።
ጂብሪልም ዐሰ እንዲህ አለ፦‹‹አንተ በህይወት ዘመንህ አንዲትን ምስክር ለሰጠህ ግለሰብ ይህን ያህል ከተንከባከብክ፤ አላህን በየእለቱ ለሱ ጌትነት የሚመሰክሩ ባሮቹን እንዴት ያከብር ይሆን ብዬ ነው››
@Alfaruq_islamic

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 16
───────────
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ከፍ ያሉ ደረጃዎች በፈተናና በመከራ እንጅ አይገኙም።»
📚 ۞ مجموع الفتاوى【25/302】۞
───────────
@Alfaruq _islamic
───────────
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ከፍ ያሉ ደረጃዎች በፈተናና በመከራ እንጅ አይገኙም።»
📚 ۞ مجموع الفتاوى【25/302】۞
───────────
@Alfaruq _islamic
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
«በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል»።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
ﷺ:🤍🤍
«ስስታም ሰው ብሎ ማለት እኔ ከእርሱ ዘንድ ተወስቼ "በእኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ሰው ነው።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ቲርሚዚ ዘግበውታል
«በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል»።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
ﷺ:🤍🤍
«ስስታም ሰው ብሎ ማለት እኔ ከእርሱ ዘንድ ተወስቼ "በእኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ሰው ነው።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ቲርሚዚ ዘግበውታል
ሸይኹ’ል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚይ-ያህ እንዲህ ይላሉ፦
«ክህደት፣ አመፅና ትዕዛዝን መጣስ የክፋትና የጠላትነት መነሻ (መሆኑ የታወቀ) ከሆነ፦ ምናልባት አንድ ግለሰብ ወይም ጭፍራ ጥፋት ያጠፋና ሌሎች (ጥፋተኞቹን በመልካም) ከማዘዝ ወይም (ከመጥፎ) ከመከልከል በዝምታ ይታቀባሉ፤ ይህም ከወንጀላቸው ይመደባል! ሌሎች ደግሞ በተከለከለ መልኩ ያወግዟቸዋል፤ ይህም ከወንጀላቸው ይመደባል! ከዚያም መከፋፈል፣ መለያየትና ችግር ይከሰታል! ይህ ድሮም ሆነ ዘንድሮ ከታላላቅ ፈተናዎችና ችግሮች አንዱ ነው!...»
[“አሊ’ስቲቃማህ” በተባለው መፅሃፋቸው ገፅ 481 ላይ እንዳሰፈሩት (የ“ዳሩ’ል-ፈዲላህ” ህትመትን መሰረት ያደረገ)]
ﻗﺎﻝ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ :
ﻭﺇﺫﺍ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻜﻔﺮُ ﻭﺍﻟﻔﺴﻮﻕ ﻭﺍﻟﻌﺼﻴﺎﻥ ﺳﺒﺐَ ﺍﻟﺸﺮّ ﻭﺍﻟﻌﺪﻭﺍﻥ ﻓﻘﺪ ﻳُﺬﻧﺐ ﺍﻟﺮﺟﻞ ﺃﻭ ﺍﻟﻄﺎﺋﻔﺔ ﻭﻳﺴﻜﺖ ﺁﺧﺮﻭﻥ ﻋﻦ ﺍﻷﻣﺮ ﻭﺍﻟﻨﻬﻲ؛ ﻓﻴﻜﻮﻥ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﺫﻧﻮﺑﻬﻢ، ﻭﻳﻨﻜﺮ ﻋﻠﻴﻬﻢ ﺁﺧﺮﻭﻥ ﺇﻧﻜﺎﺭًﺍ ﻣﻨﻬﻴّﺎ ﻋﻨﻪ؛ ﻓﻴﻜﻮﻥ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﺫﻧﻮﺑﻬﻢ؛ ﻓﻴﺤﺼﻞ ﺍﻟﺘَّﻔَﺮُّﻕُ ﻭﺍﻟِﺎﺧْﺘِﻠَﺎﻑ ﻭﺍﻟﺸَّﺮ، ﻭﻫَﺬﺍ ﻣﻦ ﺃﻋﻈﻢ ﺍﻟْﻔِﺘَﻦ ﻭﺍﻟﺸﺮﻭﺭ ﻗَﺪِﻳﻤًﺎ ﻭﺣﺪﻳﺜًﺎ
ﺍﻻﺳﺘﻘﺎﻣﺔ ( ﺹ 481- ) ﻁ - ﺩﺍﺭ ﺍﻟﻔﻀﻴﻠﺔ
https://www.tgoop.com/Alfaruq_islamic
https://www.tgoop.com/Alfaruq_islamic
«ክህደት፣ አመፅና ትዕዛዝን መጣስ የክፋትና የጠላትነት መነሻ (መሆኑ የታወቀ) ከሆነ፦ ምናልባት አንድ ግለሰብ ወይም ጭፍራ ጥፋት ያጠፋና ሌሎች (ጥፋተኞቹን በመልካም) ከማዘዝ ወይም (ከመጥፎ) ከመከልከል በዝምታ ይታቀባሉ፤ ይህም ከወንጀላቸው ይመደባል! ሌሎች ደግሞ በተከለከለ መልኩ ያወግዟቸዋል፤ ይህም ከወንጀላቸው ይመደባል! ከዚያም መከፋፈል፣ መለያየትና ችግር ይከሰታል! ይህ ድሮም ሆነ ዘንድሮ ከታላላቅ ፈተናዎችና ችግሮች አንዱ ነው!...»
[“አሊ’ስቲቃማህ” በተባለው መፅሃፋቸው ገፅ 481 ላይ እንዳሰፈሩት (የ“ዳሩ’ል-ፈዲላህ” ህትመትን መሰረት ያደረገ)]
ﻗﺎﻝ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ :
ﻭﺇﺫﺍ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻜﻔﺮُ ﻭﺍﻟﻔﺴﻮﻕ ﻭﺍﻟﻌﺼﻴﺎﻥ ﺳﺒﺐَ ﺍﻟﺸﺮّ ﻭﺍﻟﻌﺪﻭﺍﻥ ﻓﻘﺪ ﻳُﺬﻧﺐ ﺍﻟﺮﺟﻞ ﺃﻭ ﺍﻟﻄﺎﺋﻔﺔ ﻭﻳﺴﻜﺖ ﺁﺧﺮﻭﻥ ﻋﻦ ﺍﻷﻣﺮ ﻭﺍﻟﻨﻬﻲ؛ ﻓﻴﻜﻮﻥ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﺫﻧﻮﺑﻬﻢ، ﻭﻳﻨﻜﺮ ﻋﻠﻴﻬﻢ ﺁﺧﺮﻭﻥ ﺇﻧﻜﺎﺭًﺍ ﻣﻨﻬﻴّﺎ ﻋﻨﻪ؛ ﻓﻴﻜﻮﻥ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﺫﻧﻮﺑﻬﻢ؛ ﻓﻴﺤﺼﻞ ﺍﻟﺘَّﻔَﺮُّﻕُ ﻭﺍﻟِﺎﺧْﺘِﻠَﺎﻑ ﻭﺍﻟﺸَّﺮ، ﻭﻫَﺬﺍ ﻣﻦ ﺃﻋﻈﻢ ﺍﻟْﻔِﺘَﻦ ﻭﺍﻟﺸﺮﻭﺭ ﻗَﺪِﻳﻤًﺎ ﻭﺣﺪﻳﺜًﺎ
ﺍﻻﺳﺘﻘﺎﻣﺔ ( ﺹ 481- ) ﻁ - ﺩﺍﺭ ﺍﻟﻔﻀﻴﻠﺔ
https://www.tgoop.com/Alfaruq_islamic
https://www.tgoop.com/Alfaruq_islamic
Telegram
አል-ፋሩቅ islamic
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት
ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን!
💻
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት
ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን!
💻
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot
አንድ ሸይኽ ነበሩ ። ከሃገር ውጭ ባለ በጣም ከታወቀ ትልቅ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ለ20 አመት ገደማ ሱነን የተባለ ፣ መሳኒድ የተባለ አንድ ሳይቀራቸው ቀርተው መጡ ይባላል። ሶሂሀይን ምናምን ሃፊዝ ናቸው ። በዛ ሁኔታ ላይ እያሉ እንግዲህ እስካሁን እድሜዬን ፈጀሁ .. ሐገሬ ሄጄ የሃገሬን ልጆች ማስተማር አለብኝ ብለው መጡ ይባላል ። መጥተው ብዙ ሙስሊሞች በተሰባሰቡበት ቦታ ደረሱ። እሳቸው አልፈው ሂያጅ ነበሩና ሰው መሰባሰቡ ኸይር ነው በዛውም መልክቴን አስተላልፋለሁ ብለው ወደተሰባሰቡት ሰዎች ሄዱ ...
ተሰባስበው ስለ ግለሰቦች ቂሷ .. ቃለ ፉላን ፣ ቃለ ፉላን እየተባለ ሲወራ የተሰበሰቡት ሰዎች በደስታ ይጮሃሉ .. ሌላውም ተነስቶ እንደዚሁ ሲያወራ ሰዎቹ ይቀውጡታል ።
ይሄ ሸይኽ በየዋህነት “እንደው ይሄ ነገር .. ይሄ ተራው ወሬ ይሄን ያህል ካስጮኻቸውና ስሜት ካሳደረባቸው የአሏህን ቃል ቢሰሙ ፤ የረሱልን ቃል ቢሰሙ ምን ሊሆኑ ነው?” አሉና ቋመጡ ። እንደው ላስፈቅድና እኔም ትንሽ ልናገር ብለው አሰቡ ..
ሰዎቹ እንደ እንግዳ ነው ያዩአቸው ፣ ደረጃቸውንና ዓሊም እንደሆኑ አያውቁም .. “እንደው እኔም አንዳንድ ነገር ብጨምር ፈቃዳችሁ ከሆነ” ብለው ፈራ ተባ እያሉ ጠየቁ ። ሰዎቹ እየከበዳቸውም ቢሆን እሺ በቃ አሏቸው ። አንዳንዶቹ የጎሪጥ አዩአቸው .. እንዴት ይሄ መንገደኛ እኛ ሸይኽ ፊት ምን ሊናገር ነው? ብለው ..
እሳቸው ቀጥታ ያን ያደጉበትን ከቁርዓን ወሳኝ ምክርና ሙተፈቅ-ዓለይህ የሆነ ሐዲስ ሲደረድሩ ገና ሰዎቹ ማንቋረር ጀመሩ ..
ከዛ እየገፉ ሲሄዱ አንዱ ደፋር ተነስቶ “ዞር በል በለው” አለ ። ዝምበል በሉት ! ሸይኾቻችን የነገሩንን ውሃ ቸለሰበት :) አደፈረሰብን :) “ዝምበል በሉት እንጂ!” አለ ። ያሁሉ ሰው በየተራው ዝምበል ፣ ዝምበል ማለት ጀመረ .. ቃለሏህ ስላሉ ብቻ😔
ስለዚህ ምን አሉ ሰውዬው “ይቅርታ አድርጉልኝ! እኔ ሙስሊሞች መስላችሁኝኮ ነው🙃 እስካሁን አፈታሪክ ሲነግሯችሁ እንደዛ ትዘሉ ፣ ትደንሱ ነበረ .. አሁን ቃለሏህ ስለተባለ እንደዚህ የሚያንገሸግሻችሁ ከሆነ እኔ ነኝ የተሳሳትኩት ሙስሊሞች መስላችሁኝ እናንተ ጋር መምጣቴ .. እናንተ ጋር ከማድር ጅብ ይብላኝ ብለው ተነስተው ወጡ ይባላል በጨለማ😟 የአሏህ ኪታብ እንደዚህ ኢህቲቃር እየተደረገ ከቆየሁ ለዕና ይወርድብኛል .. ያው “ሃታ የሁዱ ፊሀዲሲን ጘይሩህ” እንዳለው ማለት ነው ... ከዛ ወጥተው ሄዱ አሉ
ይሄ ነገር ነው አሁን ያለው!
አላስተዋላችሁም .. በዒልሙም እንኳ አንቱ የተባለ ሰው አይደለምኮ የሚከበረው .. ፉቀሃወቹ ፣ ትልቅ ዒልም የሚያቀሩት የአንድ ቲክቶከር ያህል አይከበሩም😕
አሏህ ያስተካክለን!
@//www.tgoop.com/Alfaruq_Islamic
ተሰባስበው ስለ ግለሰቦች ቂሷ .. ቃለ ፉላን ፣ ቃለ ፉላን እየተባለ ሲወራ የተሰበሰቡት ሰዎች በደስታ ይጮሃሉ .. ሌላውም ተነስቶ እንደዚሁ ሲያወራ ሰዎቹ ይቀውጡታል ።
ይሄ ሸይኽ በየዋህነት “እንደው ይሄ ነገር .. ይሄ ተራው ወሬ ይሄን ያህል ካስጮኻቸውና ስሜት ካሳደረባቸው የአሏህን ቃል ቢሰሙ ፤ የረሱልን ቃል ቢሰሙ ምን ሊሆኑ ነው?” አሉና ቋመጡ ። እንደው ላስፈቅድና እኔም ትንሽ ልናገር ብለው አሰቡ ..
ሰዎቹ እንደ እንግዳ ነው ያዩአቸው ፣ ደረጃቸውንና ዓሊም እንደሆኑ አያውቁም .. “እንደው እኔም አንዳንድ ነገር ብጨምር ፈቃዳችሁ ከሆነ” ብለው ፈራ ተባ እያሉ ጠየቁ ። ሰዎቹ እየከበዳቸውም ቢሆን እሺ በቃ አሏቸው ። አንዳንዶቹ የጎሪጥ አዩአቸው .. እንዴት ይሄ መንገደኛ እኛ ሸይኽ ፊት ምን ሊናገር ነው? ብለው ..
እሳቸው ቀጥታ ያን ያደጉበትን ከቁርዓን ወሳኝ ምክርና ሙተፈቅ-ዓለይህ የሆነ ሐዲስ ሲደረድሩ ገና ሰዎቹ ማንቋረር ጀመሩ ..
ከዛ እየገፉ ሲሄዱ አንዱ ደፋር ተነስቶ “ዞር በል በለው” አለ ። ዝምበል በሉት ! ሸይኾቻችን የነገሩንን ውሃ ቸለሰበት :) አደፈረሰብን :) “ዝምበል በሉት እንጂ!” አለ ። ያሁሉ ሰው በየተራው ዝምበል ፣ ዝምበል ማለት ጀመረ .. ቃለሏህ ስላሉ ብቻ😔
ስለዚህ ምን አሉ ሰውዬው “ይቅርታ አድርጉልኝ! እኔ ሙስሊሞች መስላችሁኝኮ ነው🙃 እስካሁን አፈታሪክ ሲነግሯችሁ እንደዛ ትዘሉ ፣ ትደንሱ ነበረ .. አሁን ቃለሏህ ስለተባለ እንደዚህ የሚያንገሸግሻችሁ ከሆነ እኔ ነኝ የተሳሳትኩት ሙስሊሞች መስላችሁኝ እናንተ ጋር መምጣቴ .. እናንተ ጋር ከማድር ጅብ ይብላኝ ብለው ተነስተው ወጡ ይባላል በጨለማ😟 የአሏህ ኪታብ እንደዚህ ኢህቲቃር እየተደረገ ከቆየሁ ለዕና ይወርድብኛል .. ያው “ሃታ የሁዱ ፊሀዲሲን ጘይሩህ” እንዳለው ማለት ነው ... ከዛ ወጥተው ሄዱ አሉ
ይሄ ነገር ነው አሁን ያለው!
አላስተዋላችሁም .. በዒልሙም እንኳ አንቱ የተባለ ሰው አይደለምኮ የሚከበረው .. ፉቀሃወቹ ፣ ትልቅ ዒልም የሚያቀሩት የአንድ ቲክቶከር ያህል አይከበሩም😕
አሏህ ያስተካክለን!
@//www.tgoop.com/Alfaruq_Islamic
Telegram
አል-ፋሩቅ islamic
«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት
ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን!
💻
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡»
ማሳሰቢያ:- Leave Channel ከማለቶ በፊት
ያልተመቾት ነገር ካለ ያሳውቁን!
💻
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
🍂. ሀሳብ፣አስተያየት ካሎት ☞ ✍ @All_faruq_islamic_bot
ተቀድመካል!
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አንድ ቀን ሰሐቦቻቸውን መስጂድ ውስጥ ሰብስበው ንግግር እያደረጉላቸው ነው። በዚህ መሐል :- "ከህዝቦቼ መካከል ሰባ ሺህ የሚሆኑት ያለ ምርመራና ያለ ቅጣት ጀነት ይገባሉ።" አሉ። አጋጣሚውን መጠቀም የነበረበት ዑካሻህ ኢብኑል ሚሕሰን ቀልጠፍ ብሎ :- "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አላህ ከእነርሱ መካከል እንዲያደርገኝ ለምኑልኝ!" አላቸው። የአላህ መልዕክተኛም :- "አንተ ከእነርሱ ነህ!" አሉት። ከስብስቡ መካከል አንድ ሰውዬ ተነሳና :- "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እኔንም ከእነርሱ መካከል እንዲያደርገኝ ለምኑልኝ!" ሲላቸው "በርግጥ በዑካሻህ ተቀድመሃል" በማለት መለሱለት።
አምላካችን አላህ የሰሐቦችን ደረጃ ሲገልጽ የመጀመሪያውን ደረጃ ተርታ ቀዳሚ ያደረገው ኢሥላምን በመቀበል ቀዳሚ የነበሩትን ነው።
وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ
(ሱረቱ አል-ተውባህ - 100)
ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች
ዕድልህን ተጠቀምበት። መልካም ነገር ስታገኝ "በኋላ እሰራዋለሁ!" እያልክ አትዘናጋ። ሙዕሚን ምን ጊዜም መልካም ነገር ሲገጥመው ፈጥኖ ዕድሉን የተጠቀመበት ቢሆን እንጂ አያሳልፈውም። የትኛው ስራህ ለጀነትህ ቁልፍ እንደሆሚሆን አታውቀውም።
فَاسْتَبِقُوا الْخَيْرَاتِ
[ አል-በቀራህ - 148 ]
ወደ መልካም ሥራዎችም ተሽቀዳደሙ፡፡
በተለይ ጉዳዩ አኺራዊ ከሆነ አይንህን እንኳ በማሸት ጊዜህን አታባክነው። ጀነትን በመግባት የሚቀድመው በኸይር ስራ የሚሽቀዳደመው ነው። አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) እንዲህ ይላል :-
وَالسَّابِقُونَ السَّابِقُونَ
[ ሱረቱ አል-ዋቂዓህ - 10 ]
(ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹም (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡
ሁሌም ንቁና ጠንካራ ማንነት ይኑርህ። ኸይር ስራዎች ላይ መቻኮል የነብያት መገለጫ እንደሆነ አታውቅም እንዴ?
إِنَّهُمْ كَانُوا يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَيَدْعُونَنَا رَغَبًا وَرَهَبًا ۖ وَكَانُوا لَنَا خَاشِعِينَ
(ሱረቱ አል-አንቢያ - 90)
እነርሱ (ነቢያት) በበጎ ሥራዎች የሚቻኮሉ ከጃዮችና ፈሪዎች ኾነው የሚለምኑንም ነበሩ፡፡ ለእኛ ተዋራጆችም ነበሩ፡፡
-----------------------------------------------
✍️ወንድም አቡ ሩመይሳ

አንተ እንደፈለከው ሳይሆን፤ በአላህ እንደታዘዝከው ቀጥ በል
አላህ ለብቻህ ይተሳሰብሀልና፤
ለሰዎች ስትል ከአቂዳህ እና ከመሰረታዊ አካሄድህ አትንሸራተት
@Alfaruq_Islamic
አላህ ለብቻህ ይተሳሰብሀልና፤
ለሰዎች ስትል ከአቂዳህ እና ከመሰረታዊ አካሄድህ አትንሸራተት
@Alfaruq_Islamic
Forwarded from ᴀʙᴅᴜsᴀᏝᴀᴍ Oᴢɪʟ⁸ 🚬 via @Quality_Move_Bot
ተወዳጁን Kurulus Osman ከትክክለኛው ቻናል በጥራት ይመልከቱ
ቻናሉን በመቀላቀል ሙሉ ክፍሉን ማግኘት ይችላሉ 😉
ቻናሉን በመቀላቀል ሙሉ ክፍሉን ማግኘት ይችላሉ 😉
ቁርጠኛ ሆነህ ተማፀን!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“አንዳችሁ ዱዓእ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓው ላይ ቁርጠኛ ይሁን። አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል። ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና።”
( ሙስሊም ዘግበውታል: 2678 )
@Alfaruq_Islamic
@Alfaruq_Islamic
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“አንዳችሁ ዱዓእ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓው ላይ ቁርጠኛ ይሁን። አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል። ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና።”
( ሙስሊም ዘግበውታል: 2678 )
@Alfaruq_Islamic
@Alfaruq_Islamic