ALFARUQ_ISLAMIC Telegram 1331
ሰአቱ ተክቢራ ከሚወደድባቸው ቀናቶች ውስጥ ነው ያለንበት።

በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል።

الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد

tgoop.com/Alfaruq_islamic/1331
Create:
Last Update:

BY አል-ፋሩቅ islamic

Share with your friend now:
tgoop.com/Alfaruq_islamic/1331

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support Healing through screaming therapy Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group.
from us

Telegram አል-ፋሩቅ islamic
FROM American