DENGEL_ORTHOPEDIC_INSTRUMENTS Telegram 1745
አጥንት መሳሳት በምን  ምክንያት ይመጣል?

 🦴 ዕድሜ መጨመር
🦴 የቫይታሚን ዲ እና የካልሺየም እጥረት፤ እንዲሁም የእንቅርት በሽታ
🦴 በዘር፣
🦴 በአኗኗር ዘይቤ፣ አልኮል አዘውትሮ መጠታት እና ሲጋራ በማጨስ
🦴 በጤና ሁኔታ እንደ ካንሰር፣ የኩላሊት ወይም የጉበት በሽታ እና የተለያዩ መድሃኒቶችን መጠቀም
🦴 ውፍረት፣ የመገጣጠሚያ ሕመም እና
🦴 ለስላሳ መጠቶችን ማዘውተርም ሌሎች ምክንያቶች ሆነው ይነሳሉ።

የአጥንት መሳሳት  ምልክቶች ምንድን ናቸው?
የአጥንት መሳሳት በሽታ በአብዛኛዎቹ ሁኔታዎች ስብራት ከማምጣቱ በፊት ምልክት አያሳይም ፤ ነገር ግን አንዴ አጥንት ከሳሳ ወዲህ የሚከተሉት ምልክቶች ይታያሉ፡-
🦷 የጀርባ ሕመም
🦷 ከጊዜ በኋላ ቁመት መቀነስ
🦷 መጉበጥ

 የአጥንት መሳሳትን መከላከያ መንገዶች

🦴 በካልሺየም የበለጸጉ ምግቦችን  መመገብ 
🦴 ጤናማ አመጋገብ እና አካዊ እንቅስቃሴዎች ማድረግ
🦴 ወተት እና አሳ የመሳሰሉ ምግቦችን ማዘውተር እንዲሁም
🦴 ጨው እና ቡና በልኩ መጠቀም 
🦴 ክብደት መቀነስ
🦴 በቂ የጸሀይ ብርሃን ማግኘት
🦴 የለስላሳ መጠጦችን መቀነስም እንደመፍትሄ ተቀምጧል፡፡
🦴 ከአልኮልና ከሲጋራ ሱስ ነፃ መሆን

💡#መልካም ቀን! 🌼🌼

                    ደንገል ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!



tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments/1745
Create:
Last Update:

አጥንት መሳሳት በምን  ምክንያት ይመጣል?

 🦴 ዕድሜ መጨመር
🦴 የቫይታሚን ዲ እና የካልሺየም እጥረት፤ እንዲሁም የእንቅርት በሽታ
🦴 በዘር፣
🦴 በአኗኗር ዘይቤ፣ አልኮል አዘውትሮ መጠታት እና ሲጋራ በማጨስ
🦴 በጤና ሁኔታ እንደ ካንሰር፣ የኩላሊት ወይም የጉበት በሽታ እና የተለያዩ መድሃኒቶችን መጠቀም
🦴 ውፍረት፣ የመገጣጠሚያ ሕመም እና
🦴 ለስላሳ መጠቶችን ማዘውተርም ሌሎች ምክንያቶች ሆነው ይነሳሉ።

የአጥንት መሳሳት  ምልክቶች ምንድን ናቸው?
የአጥንት መሳሳት በሽታ በአብዛኛዎቹ ሁኔታዎች ስብራት ከማምጣቱ በፊት ምልክት አያሳይም ፤ ነገር ግን አንዴ አጥንት ከሳሳ ወዲህ የሚከተሉት ምልክቶች ይታያሉ፡-
🦷 የጀርባ ሕመም
🦷 ከጊዜ በኋላ ቁመት መቀነስ
🦷 መጉበጥ

 የአጥንት መሳሳትን መከላከያ መንገዶች

🦴 በካልሺየም የበለጸጉ ምግቦችን  መመገብ 
🦴 ጤናማ አመጋገብ እና አካዊ እንቅስቃሴዎች ማድረግ
🦴 ወተት እና አሳ የመሳሰሉ ምግቦችን ማዘውተር እንዲሁም
🦴 ጨው እና ቡና በልኩ መጠቀም 
🦴 ክብደት መቀነስ
🦴 በቂ የጸሀይ ብርሃን ማግኘት
🦴 የለስላሳ መጠጦችን መቀነስም እንደመፍትሄ ተቀምጧል፡፡
🦴 ከአልኮልና ከሲጋራ ሱስ ነፃ መሆን

💡#መልካም ቀን! 🌼🌼

                    ደንገል ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!

BY ደንገል የጤና ትራሶች




Share with your friend now:
tgoop.com/Dengel_Orthopedic_Instruments/1745

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram. A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. 4How to customize a Telegram channel? Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations.
from us


Telegram ደንገል የጤና ትራሶች
FROM American