DWEYANE1967 Telegram 2317
የምዕራብ ኦሮሚያ የፀጥታ ሁኔታ...

የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ከአካባቢው እንዳያነሳ ከሸማቂዎች በኩል ለሚነሳው ጥያቄ አቶ ጌታቸው ባልቻ የሰጡት ምላሽ፦

እኔ አካባቢውን ተቆጣጥሬ እቀመጣለሁ፤ የአካባቢውን ፀጥታ አካል ለቆ ይውጣ የሚባለው ነገር ትክክል አይደለም። ወደዛም የገባነው ተኩስ ስለፈለግን የግንባር ውጊያ ስላለብን አይደለም የሸመቀው ኃይል ህዝቡን ሰላም ስላሳጣ ነው። በአንድ ሀገር ውስጥ ሁለት መንግስት፤ ሁለት የታጠቀ ኃይል ሊኖር አይችልም።

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ያደረገው የመከላከያ ኃይል አለ፣ የኦሮሚያ ክልል የራሱ የሆነ ፖሊስ ኃይል አለው፤ በቀበሌ ደረጃ የሚሊሻ ኃይል አለው ህዝቡ በራሱ አውጥቶ ያደራጃቸው የፀጥታ አካላት አሉ፤ ከዛ ውጭ የሀገሪቱን ፀጥታ ማስከበር ያለበት ሌላ አካል የለም ታጥቆ መንቀሳቀስ ያለበት።

ግን ደግሞ ጥያቄ አለኝ፣ ጥያቄዬ አልተመለሰም ስለዚህ መታጠቅ አለብኝ፤ ታጥቆ እዛ የገባው ኃይል ትጥቃችሁን አስቀምጡና ቁጭ ብለን እንነጋገር ያልተመለሰ ጥያቄ ካለ እንነጋገር፣ ያንን እድል ተጠቅሞ ወደሰላማዊ መንገድ መጥቶ መመጋገር ከፈለገ ዛሬም በራችን ክፍት ነው።

አለበለዚያ ግን እኛ በዚህ አካባቢ ሽብር እየፈጠርን፣ ሰው እየታፈነ እየተወሰደ፣ እየተገደለ እየሞተ፣ እየተዘረፈ መንግስት ከዚህ አካባቢ መውጣት አለበት የሚባለው ነገር አይሰራም። ትክክልም ሊሆን አይችልም።

@dimtsiweyane1967
@Dweyane1967bot

tgoop.com/Dweyane1967/2317
Create:
Last Update:

BY ኣልፋ ጥዕና

Share with your friend now:
tgoop.com/Dweyane1967/2317

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Telegram Channels requirements & features Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram. The channel also called on people to turn out for illegal assemblies and listed the things that participants should bring along with them, showing prior planning was in the works for riots. The messages also incited people to hurl toxic gas bombs at police and MTR stations, he added. Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.”
from us

Telegram ኣልፋ ጥዕና
FROM American