ETHIO_ARSENAL Telegram 262513
አርሰናል በዚ ሲዝን ጆብ ቤሊንገሀምን ለመከታተል ብዙ ጊዜ መልማዮችን ልከዋል

ጆብ ሰንደርላንድን ከተቀላቀለ ቡሀላ ድንቅ የሚባል ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል በመጪው ክረምት ክለቡን ለመልቀቅ ዝግጁ ነው አርሰናልም በተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አለው

አርሰናል ተጨዋቹ በመሀል ሜዳ ላይ ኳስን ተቆጣጥሮ የሚጫወት በመሆኑ እንደ ወሳኝ ነገር ይመለከቱታል በተጨማሪም እድሜው ገና በመሆኑ ችሎታውን ለማሳደግ እና ወንድሙ የደረሰበትን አቅም የመብለጥ ወይም አሁን ወንድሙ የደረሰበት ደረጃ ይደርሳል ብለው ያስባሉ::

- CON HARRISON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

tgoop.com/ETHIO_ARSENAL/262513
Create:
Last Update:

BY ETHIO ARSENAL

Share with your friend now:
tgoop.com/ETHIO_ARSENAL/262513

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Users are more open to new information on workdays rather than weekends. Channel login must contain 5-32 characters The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture. To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon. There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”.
from us

Telegram ETHIO ARSENAL
FROM American