EFOYEWNETALEW Telegram 542
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ሁሉም ክርስቲያን ፖስት ያድርገው አሁኑኑ
እዚህ page ላይ የምትገቡ ሁሉ ይህንን ሳታዮ እንዳታልፉ!!

‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ በቲክቶክ ስሙ ሳላህ በትክክለኛው ስሙ ቶፊቅ በመባል የሚታወቅ ሲሆን ቪዲዮ ላይ እንዳያችሁት ከሆነ በመጽሐፍ ነው ያለማስረጃ አናወራም የክርስትናን መጽሐፍ እኛ እናውቅላችዃለን በማለት መጽሐፍቶቻችንን እና አስተምህሮታችንን በመዘባበት ፈጣሪያችንን በመሳደብ ለፈጣሪያችን የማይገባ ከአስተምህሮታችን ውጪ የሆነ አፀያፊ ቃልን በማድረግ ተማሪዎችን የሚያሰለጥኑ ኡስታዞች በፈለግ በመከተል እንግዲ በዚህ መልኩ ለኃልዎተ እግዚአብሔር በማይገባ በማይመጥን አማርኛ ቃል በመሰንጠቅ እና በማጣመም ሲሳለቅ ሲሳደብ የሚያሳይ አሳዛኝ ምስል ነው።

በጣም የማዝነው ከሚመለከታቸው አካላት ዝምታ ብቻ ሳይሆን ህዝቡ በፍቅር አክብሮ ወደ ዝና ማማ ያወጣቸው ግለሰቦች ናቸው።

የሚሰደበው ፈጣሪያችሁ አይደለምን ⁉️

ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ እድሜ ጤና ሰጥቶ የሰው ፍቅር እና መውደድን ጨምሮ ጨማምሮ በነገራችሁ ሁሉ ያልተለየ አምላካችሁ በአደባባይ መሳለቂ ሲሆን እያያችሁ እንዴትስ ልባችሁ እሺ አለ⁉️

እንዴትስ አእምሮቹ ፈቀደ⁉️

“ከጥፊው በላይ የወዳጄ ዝምታ ልቤን አደማው “ አለ ባለቅኔው።

😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔

@Efoyewnetalew

tgoop.com/Efoyewnetalew/542
Create:
Last Update:

BY እፎይ እና ጰላዲዮስ እውነት አላቸው

Share with your friend now:
tgoop.com/Efoyewnetalew/542

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Channels requirements & features “[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist. Today, we will address Telegram channels and how to use them for maximum benefit.
from us

Telegram እፎይ እና ጰላዲዮስ እውነት አላቸው
FROM American