tgoop.com/Esat_tv1/20838
Create:
Last Update:
Last Update:
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወኑ‼️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች በቅርቡ በታደሰው ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡
የአፍጢሩ ተሳታፊዎችም ብሔራዊ ቤተ-መንግሥቱን መጎብኘታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
@Esat_tv1

BY ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Share with your friend now:
tgoop.com/Esat_tv1/20838