tgoop.com/Eslmnachin99/2057
Create:
Last Update:
Last Update:
ምንም ያክል በሰው ብትከበብ አንድ ቀን ፍፁም ብቸኝነት ይሰማሃል።
ዉስጥህ ያለው ብቸኛው አምላክ አሏህ እና ሰውን በልጦ የተላከው መልእክተኛው ከሆኑ ግና ያኔ ይለያል ይለያል ስልህ በምክንያት ነው።
ብቸኝነት ብቻዉን ይሆናል እንጂ ፍፁም ላትፈራ ላትትሰጋ አሏህ ብቻ በል አሏህ የትም ብትሆን በእውቀቱ አካቦሃልና ፍፁም ብቸኝነት አይኖርም ።
መልዕክተኛውን ተከተል እንጂ የአሏህ ዉዴታ ተረጋግጦልሃል ።
የአሏህን መልዕከተኛ መውደድ ማለት መከተል ፣ማውሳት፣ ማስታወስ ነው ።
ሁሌም ቢሆን ዉዴታ ካለ ተወዳጁን ማውሳት የግድ ይሏል እና ዛሬ ጁሙዓ ነው እንወቅበት ዱንያን እንደሁ ከባድ ነው ከማለት ፈቀቅ አላልንም
አሏህ ያበርታን 🤲
ሁሌም ስንክሳሯ ችግሯ መከራ ስቃይ ሃዘን ድብርት እና እንግልቷ ኢ-አላቂ ነው ።
እኔ ኧረ ተው እወቅ ‼️
💚 አሏሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም 💚
🦋✨አስታውስ ✨🦋
|| ቀልብህ ያንን የሰውን አይነታ የወደደች ያፈቀረች እንደሁ የነብዩን ሶሃቦች ያስደሳችን ነገር ልንገርህ ተስፋ ያረጉባት ናትና ።
ጀነት ዉስጥ ሁሉም ከሚወደው ከሚያፈቅረው ጋር መሆኑን 🦋✨
ስላፈቀሯቸው ነው ግና
👉 አንተነትህ እንደኔው ገንዘብን ዱንያን ያፈቀረ እንደሁ .......... እንጃ እኔ አላውቅም።
❣️ ቀልብህን ፈትሽ ኪስህን ሳይሆን
BY ️ISLAMIC WORLD️
Share with your friend now:
tgoop.com/Eslmnachin99/2057