tgoop.com/Eslmnachin99/2060
Create:
Last Update:
Last Update:
በቻግኒ ከተማ የአህለሱና ወል-ጀመአ የወጣቱን አንድነት ለማጠናከርና ወጣቱ ወደ ኢልም እንዲመጣ ለማድረግ በሚል ሀሳብ የወጣት ማህበር ተደራጅቷል
ከአደረጃጀቱ አላማ መካከል
➝ ወጣቱ በኢልም እንዲታነፅ መስራት
➝ በአካባቢው (በዙሪው) ያሉ ሀሪማወች እና የደረሶችን አሰፈላጊ ነገራቶች የቻለውን ማሟላት
እነዚህን እና ሌሎችንም ዲኑን ከፍ ሊያደርጉ በሚቹሉ ነገራቶች ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ
እነዚህና ሌሎች ኢስላማዊ ሀሳቦችን አንግቦ የተቋቋመ ማህበር ነው
ማህበሩ
➝ የዳእዋ ፕሮግራም
➝ ወርሀዊ የዲን ምክክር
➝ ወርሀዊ መዋጮ ሌሎችም የመገናኛ ፕሮግራሞች አሉት
በተለያዩ ሀገራት የምትገኙ የቻግኒ ወንድሞቻችን በያላቹህበት ሁላችሁም ማህበራችሁን በቻላችሁት ከጎኑ እንድትቆሙ ስንል በአሏህ ስም እናስታውሳችዃለን
ሁሉም ሙስሊም በሰውነቱ በገንዘቡ ባለው ሁሉ የአህለሱና ወል ጀመአ እውቀት (ዲነል ኢስላም) እንዲጠናከር የራሱን አስተዋፆ ማድረግ ግዴታው ነው
የንያችንን በዚህ ገቢ እናድርግ
1000665057333 ሙራድ ሀሚድ, ኡስማን አንዳርጌ, ሙሳ ጋሻው
#Share
BY ️ISLAMIC WORLD️
Share with your friend now:
tgoop.com/Eslmnachin99/2060