ETHIO_BET_KING_ANALYSIS Telegram 5983
ከሰዓታት በኋላ ወሳኙን የቡሩንዲ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቋሚ አሰላለፍ ታውቋል።

በመጀመሪያው የሴካፋ የምድብ ጨዋታ ከኤርትራ አቻው ጋር ሦስት አቻ የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ 8 ሰዓት የምድብ የመጨረሻ እና ሁለተኛ ጨዋታውን ከቡሩንዲ አቻው ጋር ያደርጋል። የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ በዛሬው ወሳኝ ጨዋታ የመረጡት የመጀመሪያ አሰላለፍም ታውቋል።

አሠልጣኙም ከኤርትራው ጨዋታ አራት ተጫዋቾችን ለውጠዋል። በዚህም የግብ ዘቡ ፅዮን መርዕድ በፋሲል ገብረሚካኤል ሲተካ ተከላካዩ ሰለሞን ወዴሳ በመሳይ ጻውሎስ፣ አማካዩ አብዱልሃፊዝ ቶፊቅ በዳዊት ተፈራ እንዲሁም የመስመር አጥቂው ሙኧዲን ሙሳ በብሩክ በየነ ተለውጠዋል። የብሔራዊ ቡድኑ የዛሬ ቋሚ አሰላለፍ የሚከተለው ነው።

በ4-3-3 አሰላለፍ ፋሲል ገብረሚካኤል በግብ ብረቶቹ መካከል ሲቆም ኃይሌ ገብረትንሳኤ፣ መናፍ ዐወል፣ መሳይ ጻውሎስ እና ረመዳን የሱፍ በተከላካይነት ተሰልፈዋል። ዳዊት ተፈራ እና በመጀመሪያው ጨዋታ ግብ ያስቆጠረው ዊልያም ሠለሞን ደግሞ ከተከላካዮቹ ፊት የቆመውን ሀብታሙ ተከስተ አጣማሪ ሆነው ተሰልፈዋል። የቡድኑን የፊት መስመር ደግሞ ቸርነት ጉግሳ፣ ብሩክ በየነ እና ሁለት ግቦችን ኤርትራ ላይ ያስቆጠረው አቡበከር ናስር የሚመሩት ይሆናል

tgoop.com/Ethio_bet_king_analysis/5983
Create:
Last Update:

BY No war

Share with your friend now:
tgoop.com/Ethio_bet_king_analysis/5983

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.” Invite up to 200 users from your contacts to join your channel Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. 5Telegram Channel avatar size/dimensions
from us

Telegram No war
FROM American