ETHIOPIA7980 Telegram 1484
❤️❤️❤️......ሰብአ ሰገል.......❤️❤️❤️
🔥.በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒትችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
🍁.ሰብአ ሰገል ማለት ምን ማለት?
- "ናሁ መጽኡ መሠግላን":እነሆ መሰግላን መጡ ሲል ነው።ሰብአ ጥበብ ሲል ነው።የጥበብ ሰዎች ማለት ነው።
🍁.እነዚህ ሰብአ ሰገል ስንት ነበሩ?
ሰብአ ሰገል ፩፪ እልፍ ነበሩ ነገር ግን በሚከተሉት ምክንያቶች ወደ ፫ እልፍ ተቀንሰዋል:- ፩.አንድም እስራኤል ጠባብ በመሆኗ ፪.አንድም ከሀገራቸው ጦርነት በመኖሩ ምክንያት ወደ ፫ እልፍ ተቀነሱ የሚባሉ ታሪኮች አሉ።
🍁.ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ጊዜ በእኛ አና በእነሱ የነበሩ ነገስታት ስም ማን ነበር?
፩.በእኛ ንጉስ ባዚን ነው።የነገሰውም ከክ.ል. በፊት ፮ አመት,ከክ.ል.በኋላ ፫ አመት በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ለ፱ አመት ነግሷል።
፪."ወዘወሊዶ እግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሄሮድስ" ይላል(ሄሮድስ በነገሰበት ጌታ ተወለደ)ማለት ነው።ሁለት ሄሮድስ ስላለ ይሄኛውን "ወልደ አልዶፌር ይሉታል"።
🍁.እነዚህ ሰብአ ሰገል ከማን ዘር የተመዘዙ ናቸው?
-የነዚህ ዘር የሚመዘዘው "ዘመዱ ለበልዓም" እንዲል።ማለትም ዘራቸው ከበልዓም ነው።በልዓም ደግሞ የደሸት ዘር ነው።ደሸት ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነው።
🍁.ስማቸውስ ማን ይባል ነበር, ከየትስ ተነሱ,ለጌታ ያቀረቡትስ ምን ነበር?
፩.ማንቱስ ማር:-ያቀረበው ዕጣን ነበር።
፪.ሜልኩ:-ያቀረበው ወርቅ ነበር።
፫.በዲድአስፋር:-ከሶስቱ ብቸኛው ጥቁር ኢትዮጵያዊ ነው።ያቀረበውም ከርቤ ነበር።
🔥.የተነሱትም ከአረብ "ሳብአ"ከሚባል ቦታ ነው።አንዳንዶቹ ደግሞ ከኢትዮጵያ ነው የተነሱ ይላል ።ይህ ጉዳይ ብዙ ሊቃውንትን ያከራክራል።ለዚህ ማሳያ መዝሙረኛው ክቡር ዳዊት እንዲህ ይላል"ነገሥተ ሳባ ወዓረብ ጋዳ ያመጽኡ"(የኢትዮጵያ እና የአረብ ንግስት ) ይላል መዝሙር 71 ላይ።
🌟.የታያቸው ኮከብስ ምን ይባላል?
-እሊህ ፫ ነገስታት (፫ እልፍ) ተመርተው የመጡትም በኮከብ ነው።ይችም ኮከብ በነጮች "Christmas star" የገና ኮከብ ይሏታል።ስንቅሳር ደግሞ "ልውጥ ኮከብ ይለዋል"የተሰወረ ኮከብ ሲል ነው። ርዝመቱም ፩፪ ክንድ የሆነ እና በ፯ ቀለማት ያጌጠ ነው።በዚህም ምክንያት በኮከብ ተመርተው አስሰው ስላገኙት "ወርኅ ተኀስስ"የማሰስ ወር ተብሎ ታኅሳስ ተባለ።
🔥.በስተመጨረሻ "ኮከብ ይሠርቅ እምያዕቆብ",ከያይቆብ ኮከብ ይወጣል ተባለ።ኮከብ የተባለው የአለም መድኃኒት የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ከሞላ ጎደል አቅሜ በፈቀደው ይቺን ሐሳብ ለማጋራት ሞክሪያለው በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ ርዕስ እስከ ምንገናኝ ድረስ ሰላም ሁኑ።
🔥.ኢትዮጵያ ፊትም,አሁንም,ወደፊትም ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን።🔥
...............መልካም የገና በዓል.............

🤔.ጨረቃዋ ደግሞ ዘንድሮ ምሉ ናት።

tgoop.com/Ethiopia7980/1484
Create:
Last Update:

BY ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ

Share with your friend now:
tgoop.com/Ethiopia7980/1484

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Image: Telegram. As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. bank east asia october 20 kowloon Concise Informative
from us

Telegram ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ
FROM American