tgoop.com/Ethiopian_Orthodox_History/79
Last Update:
✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።✝
፨ ሰላም የተከበራችሁ ውድ 😊 የመፅሐፈ_ሄኖክ የ ቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ 😊
ቸሩ መድሃኒዓለም ክብሩ ይስፋ እኔ በጣም ደህና ነኝ።
እነሆ ከጥቂት ቀናት በኃላ ታላቋ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ አዲሱን አመት 2014 ዓ.ም ትይዛለች። ( 7514 ዓ.ዓ )
እኔም ከወዲሁ አንዳንድ የብራና መፅሐፍትን ወደ pdf ቀይሬ ለናንተ አዘጋጅቻለው። ከብራናዎቹ መካከል በጥቂቱ ፦
፨ መፅሐፈ ነገስት ባለ 453 ገፅ
፨ ማር ይስሃቅ ባለ 141 ገፅ
፨ አቡሻኸር ባለ 101 ገፅ
፨ ዜና ስላሴ ባለ 189 ገፅ
፨ ዜና አበው ባለ 264 ገፅ
፨ ዮሐንስ አፈወርቅ ወአረጋዊ መንፈሳዊ ባለ 404 ገፅ
፨ ግብረ ሕማማት ባለ 477 ገፅ
፨ ገድለ አቡነ አቢብ ወጰንጤሌዎን ወ ተክለ መድኅን ባለ 184 ገፅ
፨ ፊልክሲዩስ ባለ 322 ገፅ
፨ መፅሐፈ ሰዒድ ወልደ በጥሪቅ ባለ 295 ገፅ
እናም ሌሎች ብራና መፅሐፍትን በ pdf አዘጋጅተን ለ አዲሱ አመት 2014 ገፀ በረከት እንዲሆንልዎ በታላቅ ቅናሽ ለናንተ አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው።
ከዚህ ፅሁፍ ስር ከመፅሐፍቱ መሐከል አንዳንድ ገፆችን እናቀርባለን።
እንዲሁም ሌሎች መፅሐፍትንም መጠየቅ ትችላላችሁ።
በዚህ ሊንክ @yesuTM ላይ እውነተኛ ገዢ ያናግረኝ።
💚@Metshafe_Henok💚
💛@Metshafe_Henok💛
❤️@Metshafe_Henok❤️
BY የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ታሪክ ከልደተ ክርስቶስ እስከ ፳፻ ዓ.ም (2000)
Share with your friend now:
tgoop.com/Ethiopian_Orthodox_History/79