Notice: file_put_contents(): Write of 579 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 8771 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tgoop/post.php on line 50
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ@Ethiopian_Ortodoks P.3256
ETHIOPIAN_ORTODOKS Telegram 3256
#ታኅሣሥ 19 በዓሉ ለቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት 🎉🌹

#ገብርኤል ማለት እግዚእ ወገብር ማለት ነው
። በዕለተ እሑድ መላእክት መኑ ፈጠረነ ሲሉ ዲያቢሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሉ ፈጥሮ ለማሳየት እጁን ከእሳት ከትቶ አቃጥሎት መላእክት በተረበሹ ጊዜ በያለንበት እንቁም ብሎ ያረጋጋቸው መላእክ ነው ። በዚህም ምክንያት ጌታ " ወበእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል ። ከዚህም በኃላ ደጋግ ሰዎችን ለመርዳት የሚወጣ የሚወርድ ሆኗል ።

"በዚህች ዕለት አግብርተ እግዚአብሔር አናንያ አዛርያ ሚሳኤልን ከእቶን እሳት አድኗቸዋል ። አሜን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሆ ገብርኤል እኛንም ከጭንቅ ከመከራ ከዚህ ዓለም ስቃይ በክንፈ ረድኤቱ ከልሎ በምህረት ቸርነት ያስጎብኘን ። እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አምላካችን በሰላም በጤና አደረሰን መልካም በዓል።

tgoop.com/Ethiopian_Ortodoks/3256
Create:
Last Update:

BY ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ

Share with your friend now:
tgoop.com/Ethiopian_Ortodoks/3256

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp. Image: Telegram. Telegram channels fall into two types: Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months. According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram.
from us

Telegram ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
FROM American