#የኢልም_አሻራ_በጋራ!
በወሎ መናገሻ ደሴ ከተማ የሚገኘው ሸይኽ አደም ሙሳ ኢስላማዊ ኮሌጅ ላለፉት 4 አመታት ያስተማራቸውን ኡስታዞች እና ዱዓቶች ጥቅምት 24/17 (ዓ.ል) ማስመረቁ ይታወሳል።
ኮሌጁ የደረሶቹን አመታዊ ወጭ ለመሸፈንና የራሱን ቦታ አመቻችቶ ለማስገንባት የሚያስችለዉን ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በኦንላይን ጥር 17 እና 18 ቅዳሜ እና እሁድ ከምሽት 02:00 ጀምሮ በሀገራችን ታላላቅ ኢስላማዊ ሚዲያዎች የሀገራችን ኡለማዕ እና ዱዓቶች በተገኙበት live (በቀጥታ ስርጭት) ያካሂዳል::
እርስዎም በዚህ ታላቅ እና ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ የኢልም ቅብብሎሹን ለማስቀጠል የበኩልዎን አበርክተዉ የዒልም አሻራ በጋራ እናሳርፍ ዘንድ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፍለን።
ሸይኽ አደም ሙሳ ኢስላማዊ ኮሌጅ
ለበለጠ መረጃ
0914247700
0921042700
0962380699

መንገድ ለሚወጣ ሰው ሙቂም (ነዋሪው) የሚያደርግለት ዱዓእ!
ረሱል (ﷺ) ለመንገደኛ እንዲህ በማለት ዱዓእ ያደርጉ ነበር፦
﴿أَسْتَوْدِعُ اللَّهَ دِينَكَ، وَأَمَانَتَكَ، وَخَوَاتِيمَ عَمَلِكَ﴾
“ዲንህን፣ ታማኝነትህንና የተግባርህን ፍጻሜ በጥበቃው ስር ያደርግልህ ዘንድ ለአላህ አደራ እተውሃለው (አላህን እጠይቅልሃለው)።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2600
https://www.tgoop.com/fethababora

👍1
መነሻቸውን በስራ መዳረሻቸውን ወዳልታወቀ ሥፍራ አድርገው የረሱልን ሐዲስ ከምንጩ ሊዘግቡ ጉዟቸውን ጀመሩ። ከጓደኛቸው ጋር በረሀውን እያቆራረጡ፣ ገደሉን ሲያልፉ ጋራ እርሱን ወጥተው ሸንተረሩን ቁልቁል ወርደው ተጓዙ። መንገዱ ሲበዛ የረዘመ አድካሚ። ሙሐዲሱ ኢማሙል ቡኻሪ አብሯቸው የተጓዘውም ጓደኛቸው ነው።
ከእልህ አስጨራሽ ጉዞ በኋላ ከባህር ደጃፍ ደረሱ። ወደሚፈልጉት ከተማ ለመድረስ በጀልባ ተሳፍረው ባህሩን ያቋርጡት ገቡ። አንድ ሺህ ዲናር በከረጢታቸው ቋጥረው በቦርሳቸው ይዘዋል። ከጎናቸው ለተቀመጠው ተሳፋሪ በጨዋታቸው መሐል ስለያዙት ገንዘብ ነግረውታል።
ገንዘብ የመያዛቸውን ወሬ የሰማው ሰው ሸር ሸርቦ ቀይሉላ ሰአት ደረሰና አይኖቹ ተጨፈኑ። ወገቡን ከመጋደሚያው አሳርፎ ከእንቅልፉ እንደነቃ ስቅስቅ ብሎ አነባ እሪሪሪ እያለ ኡኡታው መርከቡን አናጋው። ደረቱን እየመታ መሬት ላይ ይንደባለል ገባ። ተሳፋሪዎች ግራ ተጋብተው ጠየቁት።
አንድ ሺ ዲናር ከነቦርሳዬ ጠፋኝ አላቸው። ለካስ የኢማሙን ብር ከጅሎት ኖሯል።
በመርከቡ ውስጥ ባሉት ተሳፋሪዎች ላይ አንድ በአንድ ፍተሻ ሲጀመር ኢማም አል-ቡኻሪ ገንዘባቸውን አውጥተው ሰው ሳያያቸው ከነ ከረጢቱ ወደ ባህሩ ወረወሩ። ፈታሾቹ ፈልገው አፈላልገው አንድ ሺህ ዲናሩን ሲያጡ ተወሰደብኝ ብሎ የሚጮኸውን ሰው ሰድበው ከአጠገባቸው አገለሉት።
ከመርከቡ እንደወረዱ ጓደኛቸው ገንዘቡን የት እንዳረጉት ጠየቃቸው።
"ወደ ባሕሩ ወረወርኩት" አሉ።
"እንዴት?" ዳግም ተገርሞ ጠየቀ።
"የረሱልን ሐዲስ በመሰብሰብ ዕድሜዬን ሙሉ እንደፈጀሁ ታውቃለህ። ታማኙ የሐዲስ ሰው እስከመባል ደርሻለሁ። ታዲያ በገዛ ሐቄም ቢሆን በስርቆት ተወንጅዬ የደከምኩበት የረሱል ሐዲስ ተቀባይነት እንዳይኖረው ማድረግ አልሻም። በህይወቴ ያገኘሁትን ታማኝነትንና ፍትሀዊነትን ለወርቅ ሳንቲም ብዬ ማጣት አልፈልግም" በማለት መለሱ ዓለይሂ ረህመቱላህ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ምንጭ፡-
- كتاب سيرة الإمام البخاري
➖➖➖➖➖➖
Via mahi mahisho

በሒጃብ መገፈፍ የተቆጣው የኢስላም ነብር
ለበርካታ አመታት በኢስላማዊ ርዕዮተ ዓለምን ያስተዳደረው ታላቁ የዑስማኒያ ስርወ መንግስት በውስጥ መናፍቃንና በጠላቶቹ ሴራ ተሸንፎ የፈረንሣይ ኃይሎች ደቡብ ቱርክ "ካህራማማራስ" ግዛትን ተቆጣጥረዋል። ሴቶች የሚለብሱት የኢስላም መገለጫ፣ የሴትነት ማጌጫ፣ የክብራቸው ማረጋገጫ የሆነውን ኒቃብ ነበር።
የፈረንሳዩ ጄኔራል ኒቃብ ለብሰው በመንገድ ዳር የሚጓዙ ሶስት ሴቶችን ተመለከተ። ውስጡ በንዴት በገነ። ኢስላም ዛሬም አለ? ሲል ራሱን እየጠየቀ ተብከነከነ። ሊያጠፉት የቋመጡት ኢስላም እስትንፋሱ መኖሩ ልፋቱ ከንቱ የሆነ ያህል ተሰማው።
"ኸሊፋው ተወግዷል አሁን በፈረንሣይ አገዛዝ ሥር ናችሁና ኒቃባችሁን አውልቁ" በማለት ጮኸባቸው። ሴቶቹ ኒቃባቸውን ከሚያወልቁ በያዘው ጥይት ተበሳስተው ነፍሳቸውን መሰዋትን መረጡ። በኒቃባቸው ምክንያት ሸሂድ ሆነው ጌታቸውን መገናኘትን ተመኙ።
እሳት ጎርሶ ተጠጋቸው። የአንዷን ኒቃብ ለማውለቅ እጁን ዘረጋ።
ይህን ይመለከት የነበረ ኢማም ሶትጆ የተሰኘ ወተት ነጋዴ እንደተቆጣ ነብር ዘሎ ወታደሩ ላይ ተጠመጠመበት። ጄኔራሉ በጀርባው የሸጎጠውን ሽጉጥ መዞ ተኩሶ መሬት ዘረረው። ጠላታቸውን ጥሎ በነጠቀው ሽጉጥ አጅቦ ኒቃቢስቶቹን ቤት አደረሳቸው።
በዚህ ክስተት ምክንያት በካህራማማራስ ከተማ ግዙፍ አብዮት ፈነዳ። ሁሉም ለኢስላም ሊሰዋ መሳርያ ያለው በመሳርያ የሌለውም በባዶ እጁ ከፊት ተሰለፈ። ከተማዋን ነፃ እስክትወጣ ተዋጉ።
ከተማዋ በኢማም ሶትጆ ስም አሸብርቃ ዋለች። የተሸፈነች ሙተነቂብ ሴት መሬት የወደቀ የፈረንሳይ ጄኔራልና ኢማም ሶትጆ ሽጉጡን አነጣጥሮ የሚያሳይ ምስል በከተማው አደባባይ ላይ ተተከለ። የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በስሙ ተሰየሙ። ታሪክ የማይረሳው ጀግና ሲሉ እስከ አሁንም የቱርክ ጎዳናዎች ያስታውሱታል።
አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው።
ዛሬም የሐበሻ ምድር ይህንን ትናፍቃለች እህቶቻችን በስለትም በገመድም ጠላቶቻቸውን ሸምቅቀው የሚያስወግዱላቸውን ወንዶች ትጠብቃለች።
Mahi mahisho

👍3
የሙዕሚን ህይወት በዱኒያ ሀገር!
ከአብደላህ ቢን መስዑድ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿نَامَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ عَلَى حَصِيرٍ، فَقَامَ وَقَدْ أَثَّرَ فِي جَنْبِهِ، فَقُلْنَا : يَا رَسُولَ اللَّهِ، لَوِ اتَّخَذْنَا لَكَ وِطَاءً. فَقَالَ : " مَا لِي وَلِلدُّنْيَا، مَا أَنَا فِي الدُّنْيَا إِلَّا كَرَاكِبٍ اسْتَظَلَّ تَحْتَ شَجَرَةٍ ثُمَّ رَاحَ وَتَرَكَهَا﴾
“የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሰሌን ላይ ተኙና ጀርባቸው ላይ የሰሌኑ ፋና እየታየ ተነሱ። እኛም የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የተመቸ ምንጣፍ ብናደርግሎትስ? አልናቸው። እሳቸውም እንዲህ አሉ፦ ‘እኔና ዱንያ ምን አገናኘን። እኔኮ ዱንያ ውስጥ ልክ ዛፍ ስር እንደተጠለለና ትቷት እንደሄደ መንገደኛ እንጂ ሌላ አይደለሁም።’”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2377

የላቀ ምንዳ አለው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿المؤمنُ الَّذي يخالطُ النّاسَ ويصبرُ على أذاهم أعظمُ أجرًا منَ المؤمنِ الَّذي لاَ يخالطُ النّاسَ ولاَ يصبرُ على أذاهم﴾
“ከሰዎች ጋር ተቀላቅሎ በሚያስቆጣው ድርጊታቸው የታገሰ ሙዕሚን የተሻለና የላቀ ምንዳ ይኖረዋል፤ ከሰዎች ጋር ካልተቀላቀለና በድርጊታቸው ከማይታገስ ሰው ይልቅ።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3273

❤1
የማያውቁትን ሐጥያቴን ማርልኝ!
ከአዲይ ቢን አርጣዓህ ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿كان الرَّجلُ من أصحابِ النَّبيِّ ﷺ إذا زكِّي قال: اللَّهمَّ لا تُؤاخِذني بما يقولونَ، واغفِرْ لي ما لا يَعلَمونَ [وَاجْعَلْنِيْ خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّوْنَ]﴾
“ከነቢዩ (ﷺ) ባልደረቦች አንዱ ሰዎች ሞገሳ በሚሰጡት ግዜ እንዲህ ይል ነበር፦ ‘አላህ ሆይ! እነሱ በሚሉት አትያዘኝ፤ የማያውቁትን (ሐጥያቴን) ማርልኝ። እነርሱ ከሚገምቱኝ በላይ አድርገኝ።’”
📚 አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ሶሂህ አልኣዳቡል ሙፍረድ፡ 761

እገሌ በሞት አረፈ አይባልም!
ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦
﴿قيل: يا رسولَ اللهِ ماتت فلانةٌ واستراحتْ!
فغضبَ رسولُ اللهِ ﷺ وقال:
إنما يستريحُ من غُفِرَ لهُ﴾
“የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እገሊት ሞተች አረፈች! ተባሉ። እሳቸውም ተቆጡና እንዲህ አሉ፦ ‘(ከቅጣት) ዕረፍት የሚሰጠው ለእርሱ ምህረት የተደረገለት ብቻ ነው።’”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 4/286