Telegram Web
ዘሀቢይ እንዲህ ይላሉ፦
"ጀግንነት እና ቸርነት ወንድማማቾች ናቸው። ገንዘቡን ያልቸረ ሰው ነፍሱን አይቸርም።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 8/366]
=


https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍2🔥1
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 0⃣8⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
በታላቁ አላህ ስሞችና መገለጫዎች ተማፅኖ ማድረግ ለዱዓእ ተቀባይነት ወሳኝ ነው!

ከቡረይዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

ነቢዩ (ﷺ) አንድ ሰው እንዲህ በማለት አላህን ሲማፀን ሰሙት፦

﴿اللهم إني أسألُك بأني أشهدُ أنك أنت اللهُ لا إلَه إلا أنتَ الأحدُ الصمدُ الذي لم يلدْ ولم يولدْ ولم يكن له كُفُوًا أحدٌ. قال فقال والذي نفسي بيدِه لقد سألَ اللهَ باسمِه الأعظمِ الذي إذا دُعيَ به أجابَ وإذا سُئِلَ به أعطى﴾

“‘አላህ ሆይ! (ጉዳዬን ትሞላልኝ ዘንድ) አንተ አላህና ከአንተ ውጪ ሌላ አምላክ የሌለ መሆኑን፣ አንድና ብቸኛ፣ የፍጡራን ሁሉ መጠጊያ፣ ያልወለድክም ያልተወለድክም፣ አንድም ቢጤ የሌለህ አምላክ መሆንህን በመመስከሬ እማፀንሃለሁ።’ ይህን ግዜ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ፦ ‘ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ! በርግጥም አላህን ትልቅ በሆነ ስሙ (መገለጫው) ተማፅንከው (ጠየከው)፤ የጠየከውን ዱዓእ መልስ በሚያሰጥና የጠየከውን የሚያሰጥ በሆነ።’”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 3475



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍1
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣9⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
👍3
አትመልስ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من عُرضَ عليْهِ طيبٌ فلا يردَّه فإنَّهُ طيِّبُ الرِّيحِ خفيفُ المَحمَلِ﴾

“በስጦታ መልክ ሽቶ የቀረበለት ሰው ስጦታውን አይመልስ። ሸክሙ ቀላል መዓዛው ጣፋጭ ነውና።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2253



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍3
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 1⃣0⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
👍3
በእርግጥ አለም የፍትህ መድረክ አይደለችም። ቢሆን ኖሮ ከካልፎርኒያ የአስርሺዎች ቤት ውድመት ይልቅ በጋዛ በአረመኔዎች ከነንብረታቸው ያለቁት ከአርባ ሺህ ሰዎች በላይ ነፍስ ላይ ያተኩር ነበር። ቢሆንም ግን በክስተቱ እኛ የልባችን ሞላ ባንልም በጥቂቱም ቢሆን ፈርህ እናደርግበታለን። አላህ ዘንድ ግን…

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿والَّذي نفسي بيدِهِ لقَتلُ مؤمنٍ أعظمُ عندَ اللَّهِ من زوالِ الدُّنيا﴾

“ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! አንድን አማኝ ከመግደል ይህቺ አለም ብትጠፋ አላህ ዘንድ የላቀ (የተሻለ) ነው።”

📚 ነሳዒ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3997



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍2
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 1⃣2⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
👍3
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 1⃣4⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
👍1
አየያዙ ብርቱ የሆነው የአለማቱ ጌታ!

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللَّهَ عزَّ وجلَّ يُمْلِي لِلظّالِمِ، فإذا أخَذَهُ لَمْ يُفْلِتْهُ، ثُمَّ قَرَأَ وكَذلكَ أخْذُ رَبِّكَ، إذا أخَذَ القُرى وهي ظالِمَةٌ إنَّ أخْذَهُ ألِيمٌ شَدِيدٌ﴾

“የላቀውና ከፍ ያለው አላህ በደለኛን ያቆያል፤ የያዘው ግዜ ግን እንዲሁ አይለቀውም (አይቀጡ ቅጣት ነው የሚቀጣው)። ከዛ ይህን የቁርዓን አንቀፅ አነበቡ፦ ‘የጌታህም ቅጣት የከተሞችን ሰዎች እነሱ በዳዮች ሲሆኑ በቀጣቸው ጊዜ እንደዚህ ነው። ቅጣቱ በእርግጥ አሳማሚ ብርቱ ነው።’”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2583



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 1⃣5⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
👍1
ትልቅ ምንዳ ያለው ነፈቃ (ወጪ) የቱ ነው?

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“በአላህ መንገድ ላይ ወጪ ካደረከው ዲናር፣ ባሪያ ነፃ ለመውጣት ወጪ ካደረከው ዲናር፣ ለድሃ (ለሚስኪን) ወጪ ካደረከው ዲናር፣ ለቤተሰብህ ወጪ ካደረከው ዲናር ትልቅ አጅርና ምንዳ ያለው ለቤተሰብህ ወጪ ያደረከው ዲናር ነው።”

﴿دِينَارٌ أَنْفَقْتَهُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، وَدِينَارٌ أَنْفَقْتَهُ فِي رَقَبَةٍ، وَدِينَارٌ تَصَدَّقْتَ بِهِ عَلَى مِسْكِينٍ، وَدِينَارٌ أَنْفَقْتَهُ عَلَى أَهْلِكَ، أَعْظَمُهَا أَجْرًا ؛ الَّذِي أَنْفَقْتَهُ عَلَى أَهْلِكَ﴾

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 995

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #40 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 1⃣6⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ከዱዓቻን ተቀባይነት ማጣት በስተጀርባ ያለው እውነታ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللَّهَ طَيِّبٌ لَا يَقْبَلُ إِلَّا طَيِّبًا، وَإِنَّ اللَّهَ أَمَرَ الْمُؤْمِنِينَ بِمَا أَمَرَ بِهِ الْمُرْسَلِينَ، فَقَالَ : { يَا أَيُّهَا الرُّسُلُ كُلُوا مِنَ الطَّيِّبَاتِ وَاعْمَلُوا صَالِحًا إِنِّي بِمَا تَعْمَلُونَ عَلِيمٌ } ، وَقَالَ : { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِنْ طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ } ، ثُمَّ ذَكَرَ الرَّجُلَ يُطِيلُ السَّفَرَ أَشْعَثَ أَغْبَرَ يَمُدُّ يَدَيْهِ إِلَى السَّمَاءِ : يَا رَبِّ يَا رَبِّ، وَمَطْعَمُهُ حَرَامٌ، وَمَشْرَبُهُ حَرَامٌ، وَمَلْبَسُهُ حَرَامٌ، وَغُذِيَ بِالْحَرَامِ، فَأَنَّى يُسْتَجَابُ لِذَلِكَ﴾

“አላህ ጥሩ (ከነውር ሁሉ የፀዳ) ነው። ጥሩን እንጂ አይቀበልም። አላህ መልእክተኞችን ባዘዘበት አማኞችን አዟል። የላቀው እንዲህ ብሏል፦ ‘እናንተ መልእክተኞች ሆይ! ከጥሩ ነገሮች ብሉ። መልካምንም ስሩ።’ የላቀው
እንዲህም ብሏል፦ ‘እናንተ ያመናችሁ ሆይ ከለገስናችሁ ከጥሩዎቹ ብሉ።’ ከዚያም የሆነን (በመልካም ስራ ላይ) ጉዞ የሚያረዝምን ሰው ጠቀሱ። ፀጉሩ የተንጨባረረ፤ አቧራ የለበሰ ነው። ‘ጌታ ሆይ! ጌታ ሆይ!’ እያለ እጆቹን ወደ ሰማይ ይዘረጋል። ምግቡ ግን ሐራም ነው። መጠጡም ሐራም ነው። ልብሱም ሐራም ነው። በሐራምም ተገንብቷል። ‘ታዲያ እንዴት (ዱዓው) ተቀባይነት ይኖረዋል?’”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1015


https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
1👍1
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 1⃣7⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
እስልምና ላይ የሚቀርቡ ጥያቄዎችንና በሀይማኖት ንጽጽር ዙሪያ የሚሰሩ ስራዎችን ጥልቅ በሆነ መልኩ ስራዎችን ለመስራት እንዲያግዝ በማሰብ ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በስሩ የጥናትና ምርምር ዘርፍ አቋቁሟል።

በዚህ ዘርፍ ውስጥ የንጽጽር ዱዓቶችን ጨምሮ ተተኪ ወንድምና እህቶች ሰፊ ጊዜዎችን በመውሰድ ስራዎችን እንዲያጠኑ፣ በየቋንቋቸው የጥናት ውጤታቸውን እንዲያዘጋጁ በማመቻቸት ላይ ይገኛል።

ለስራውም በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ አረብኛ እና እንግሊዝኛ የተጻፉ መጽሀፍትን ለማሟላት ጥረት እየተደረገ ሲሆን ለዚህ የሚያግዙ እናንተ ጋር የተቀመጡና ለተቋማችን ይጠቅማል የምትሏቸው መጽሀፍት ካሉ በሚከተለው ስልክ ቁጥር ለአስተባባሪዎች በመደወል መስጠት የምትችሉ ሲሆን ቢሮ መጥቶ መስጠት የሚችሉም ይበረታታሉ።

አድራሻ፦ ቤተል
ስልክ፦ 0910858830


via yahya Ibnu nuh
🔥2👍1
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #41 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
2025/07/13 11:54:25
Back to Top
HTML Embed Code: