Telegram Web
የዚህ ዑማ (ህዝብ) በላጭነት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أَهْلُ الْجَنَّةِ عِشْرُونَ وَمِائَةُ صَفٍّ ؛ ثَمَانُونَ مِنْهَا مِنْ هَذِهِ الْأُمَّةِ، وَأَرْبَعُونَ مِنْ سَائِرِ الْأُمَمِ﴾

“የጀነት ሰዎች ሰፍ (ሰልፍ) መቶ ሃያ ነው። ሰማኒያ ሰፍ (ሰልፍ) ከዚህ ዑማ (ህዝብ) ሲሆን አርባው ደግሞ ከሌሎች ህዝቦች ነው።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2546



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 3⃣0⃣ #ጁማደል አኽር 1⃣4⃣4⃣6⃣
በእውነተኝነት ኒያ (ሀሳብ) የሚገኝ ትልቅ ምንዳ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ طَلَبَ الشَّهَادَةَ صَادِقًا أُعْطِيَهَا وَلَوْ لَمْ تُصِبْهُ﴾

“ሸሂድ (ሰምዓት) መሆንን በእውነተኛ (ኒያ የፈለገ (የተመኝ) እዛ ደረጃ ባይደርስ (በያገኘው) እንኳ ምንዳው ይሰጠዋል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1908



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍1
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 0⃣1⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ከእንኳን አደረሳችሁ ይልቅ ይህን መልዕክት ንገራቸው!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿وَالَّذِي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بِيَدِهِ، لَا يَسْمَعُ بِي أَحَدٌ مِنْ هَذِهِ الْأُمَّةِ يَهُودِيٌّ وَلَا نَصْرَانِيٌّ، ثُمَّ يَمُوتُ، وَلَمْ يُؤْمِنْ بِالَّذِي أُرْسِلْتُ بِهِ إِلَّا كَانَ مِنْ أَصْحَابِ النَّارِ﴾

“የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነው እምላለሁ! አንድም ከዚህ ኡመት (ህዝብ) አይሁድም ይሁን ክርስቲያን ስለእኔ መላክ አይሰማም። ከዚያም በእርሱ በተላኩበት ሳያምን የሚሞት አይኖርም። እርሱ የእሳት ባለቤት የሚሆን ቢሆን እንጅ፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 153




https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #38 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣2⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 0⃣3⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #39 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 0⃣4⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
👍2
በ ኡመር (ረ.አ) ዘመን መዲና ስትንቀጠቀጥ ህዝቡን ከወንጀል ቶብቱ ብሎ ኡመር አስጠነቀቀ.. ከዛም አላቸው 👉 " ምድር ደግማ ከተንቀጠቀጠች ከ እናንተ ጋር እዚህ አልኖርም"

Kh Abate
👍2
የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላለፉ መልዕክቶችን ከማድመጥ ባለፈ፤ ያገኙትን ሁሉ ከሚያወሩ የሶሻል ሚዲያ ገፆች በሚተላለፉ መልዕክቶች ልንረበሽ አይገባም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍3
- የፕሮግራም ጥቆማ

ነገ እሁድ ታህሳስ 27 በአዲስ አበባ ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው አቡ ሁረይራህ መስጅድ ከተማ አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራም በአ/አ/ከ/ እስልምና ጉዳዮች ሙስሊም ወጣቶች ሊግ አማካኝነት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ተዘጋጅቷል።

በፕሮግራሙ፦

①) ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን: «አርአያችን ማን ነው?» በሚል ርዕስ፣

②) ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ: «ወጣትነት እና ጊዜ አጠቃቀም» በሚል ርዕስ፣

③) ኡስታዝ ሐይደር ኸድር፦ «(የወጣቶች መሪ) ተቋምን ማጠናከር» በሚል ርዕስ ዳዕዋ ያደርጋሉና ሁላችሁም ትሳተፉ ዘንድ የሙስሊም ወጣቶች ሊግ ጥሪ አቅርቧል።

© ሀሩን ሚድያ



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
👍1
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 0⃣5⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ሴትና ሐያዓ ‘ሐፍረት ማድረግ’ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾

“ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 37

ኢብኑ ዑሰይሚን (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦

"إذا نُزع الحياءُ من المرأة فلا تسأل عن سوء عاقبتها"

“ከሴት ልጅ ላይ ሐያዓዋ ‘ዕፍረቷ’ የተገፈፈ ግዜ ስለ መጥፎ ፍፃሜዋ አትጠይቅ።”

📚 ሙጀለተ አዳዕዋ: 54/1765



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 0⃣6⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
👍1
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 0⃣7⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣6⃣
የጊዜ ጥቅም በኢስላም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿نِعْمَتَانِ مَغْبُونٌ فِيهِمَا كَثِيرٌ مِنَ النَّاسِ ؛ الصِّحَّةُ وَالْفَرَاغُ﴾

“ሁለት ፀጋዎች አብዛኛው ሰዎች ዘንድ የተዘነጉ ናቸው። ጤንነትና ትርፍ ግዜ ናቸው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 6412

ሀሰን አል‐በስሪ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿ابْنَ آدَمَ ، إنَّمَا أنْتَ أيَّامٌ ، وَكُلَّمَا ذَهَبَ يَوْمٌ ذَهَبَ بَعْضُكَ﴾

“አንተ የአደም ልጅ ሆይ! አንተ የቀናቶች ድምር ነህ። ከቀንህ ላይ አንድ ቀን በሄደ (በቀነሰ) ቁጥር፤ የአንተም ማንነት (ህልውናም) እየቀነሰ ይሄዳል።”

📚 አዙህድ ሊዒማሙ አህመድ፡ 225

ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿إضاعة الوقت أشد من الموت لأن إضاعة الوقت تقطعك عن الله والدار الآخرة والموت يقطعك عن الدنيا وأهله﴾

“ግዜን መግደል ከሞት የከፋ ነገር ነው። ግዜን መግደል ከአላህና ከአኼራህ (ከቀጣዩ አለም ህይወት) ሲያቆራርጥህ፤ ሞት ግን ከዱኒያና ከሰዎቿ ነው የሚያቆራርጥህ።”

📚 አልፈዋዒድ፡ 44



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
2025/07/13 18:52:48
Back to Top
HTML Embed Code: