tgoop.com/Geb19/1716
Create:
Last Update:
Last Update:
🤷♂ሰው እንዴት ለጊዜአዊው ዓለም ፣ብዙ ሀብት እየሰበሰበ፣ወደ ዘለዓለም ቤቱ ባዶ እጁን ይሄዳል⁉️ሰው እንዴት እንደሚሞት እርግጠኛ ሆኖ እድር እየተመዘገበ፣እንዴት እንደሚሞት አምኖ ንሰሐ አይገባም⁉️
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
🤷♂ሰው እንዴት ሞቼ የት እቀበራለሁ ብሎ ከመጨነቅ ይልቅ፣እንዴት ሞቼ የት እገባለሁ⁉️ሲኦል ነው ወይስ ገነት❓ ብሎ አይጨነቅም❓❓❓ሰው እንዴት❓አሟሟቴን አሳምረው ብሎ ለአንድ ቀን ሥነ ሥርዓተ ከመጨነቅ ይልቅ፣አኗኗሬን አሳምረው ብሎ አይጸልይም❓
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
🛎የማንቂያ ደወል ድምፅ
┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪
💒 @Geb19bot 📖 @eotc27 ⛪
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪
💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪
BY የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️
Share with your friend now:
tgoop.com/Geb19/1716