tgoop.com/Geb19/1893
Last Update:
ኢንተርኔት ቢዘጋ በደወል እንግባባ!
በቤተ ክርስቲያናችን ብዙ ዓይነት ደወል አደዋወሎች አሉ። ከእነዚህም መካከል አንዱ የአደጋ ጊዜ ደወል ነው።
••●◉ ✞ ◉●••
የአደጋ ጊዜ ደወል ያለ ማቋረጥ በተደጋጋሚ የሚደወል ሲሆን፣ ይህ ያለማቋረጥ የሚደረግ የደወል ድምፅ ከተሰማ ቤተ ክርስቲያን አደጋ ውስጥ ናት ማለት ነው። በመሆኑም በማንኛውም ሰአት ደወል ያለ ማቋረጥ በፍጥነት ከተደወለ ቤተ ክርስቲያን ችግር ገጥሟት እየጠራቻችሁ መሆኑን አውቃችሁ ወደ ቤተ ክርስቲያን ገስግሱ።
••●◉ ✞ ◉●••
በር ሰብሮ የሚገባው ሽፍታ እንጂ የቤተክርስቲያን አባት አይደለም። የንፁሀንን ደም እረግጦ ወንበር ላይ የሚቀመጥ ፓለቲከኛ እንጂ ጳጳስ አይደለም"
••●◉ ✞ ◉●••
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል
══════◄✣••✥••✣►══════
🔊ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ።
ለዘላለሙ አሜን ❗️❗️❗️
══════◄✣••✥••✣►══════
💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @efr21 ⛪️
💒 @Geb19bot 🔊 @won21 ⛪️
💒💒💒💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
BY የገኃነም ደጆች አይችሏትም❗️
Share with your friend now:
tgoop.com/Geb19/1893