HABIBACALLIGRAPHY Telegram 1891
ክፍል ➊➋(አስራ ሁለት)
👣ያልወለደች🕊እናት👣
.
.
.....ገና ከመነሳቴ እማ የትእዛዝ መአት አወረደችብኝ "ቤቱን በደንብ እናፀዳለን ዛሬ ብዙ ሚሰራ ስራ አለ እንግዳ ይመጣል" ብላ እርፍ 'በቃ ዛሬ ታስሬ ልውል ነው' አልኩኝ ለራሴ አባባ ቁርስ ከበላን ብሀላ "ማታ ያልኩሽ ቦታ እንሂድ.."ብሎ ንግግሩን ሳይጨርስ ተነስቼ ተጠመጠምኩበት አባባ ግራ ገቦው "ይሄን ያህል ደስ ይልሻል ብዬ አላሰብኩም ዳኒ" አለኝ እቅፉ ውስጥ እንዳለው ወዲያው ለእማማ ሳንነግራት ተያይዘን ወጣን እማማ በር ላይ ስለነበረች የግድ የት እንደምንሄድ መጠየቋ የማይቀር ነው ገና አባባ መኪናውን ሲከፍት ከኀላው እኔ መኖሬን ስታይ* "ደሞ የት ልትወስዳት ነው ዛሬ የቤቱን ስራ እያወክ"ብላ ስታፈጥበት አባባ እየፈገገ "በ አስር ደቂቃ ውስጥ እንመለሳለን ብሏት መኪናውን አስነስቶ ወጣን ከሰፈራችን በቅርብ እርቀት ወደሚገኝ ህጋዊ ጉዳይ አስጨራሽ ቤት እንደደረስን አባባ መኪናውን አንድ ጥግ ላይ አቁሟት ወረድን ጋሽ የሱፍ! የአባባ የልጅነት ጓደኛው ነው ታዋቂ ጉዳይ አስጨራሽ ሁነዋል የቤት ሰራተኛ፣መኪና፡ቤት በቃ ሁሉ ነገር፡ያስጨርሳሉ እንደው በቅርቡ ከውጪ ሀገር ኔጀንሲ ጋር ህጋዊ ስምምነት አርገው ቪዛ መስራት እንደጀመሩም አባባ መንገድ ላይ ስንመጣ ነግሮኛል አባባ ድሮም ስለኒህ ሰውዬ ተናግሮ አይጠግብም እኔም በአካል ስለማላቃቸው ለማየት ጓጉቻለው ከመኪና ወርደን የቅጥር ጊቢውን አልፈን ቢሮ በር ላይ እንደደረስን አንድ ጠንከር ያሉ እድሜያቸው በግምት 50-56 የሚሆኑ ሰውዬ ከውስጥ መጡ የለበሱት ሙሉ ልብስ የተጫሙት ጫማ ከሰውነታቸው ቅርፅ ጋር ግርማሞገስ ሰቷቸዋል ጋሽ የሱፍ በመሆናቸው አልተጠራጠርኩም ሰውዬው አባባን ሲያይ"እኔ አላምንም ያ አላህ አህመዴ" ብለው ጮሁ አባባም "ዩሱፌ ወጣት ሆነህ የለ "ብሎ ተቃቀፉ ናፍቆታቸውን በመተቃቀፍ ካረገቡ ብኃላ እቺ ያንተ ትንሿ ልጅ ዳኒያ ናት አይደል? አህመዴ"አለው አባባም እየፈገገ "አዎ አሁንማስ ትልቅ ሰው ሆናለች"እያለ እቅፍ አረጉኝ"አረ አዎ ማሻ አላህ አሁንማ ደርሳልሀለች በል ሰርጓን ቶሎ አብላን"አሉና የአባባን መልስ ሳይሰማ "ወንዱ ልጅህስ"አሉ ግርሞ ሞገሳሙ ሰውዬ(ጋሽ የሱፍ )
አባባ"ደና ነው"አለና ተከዘ ጋሽ የሱፍ እንደመደንገጥ አሉና "አይ የኔ ነገር ኑ እንቀመጥ" ኡሉና ከቢሮ ውጪ ወደ ተዘጋጀው በወንበር የተከበበ ጠረጴዛ ላይ አመለከቱን እና ተቀመጥን በዚ መሀል አንድ ወጣት እኛ ወዳለንበት ወጣ "ይቅርታ ባባ አንዴ ላስቸግርህ"ብሎ ወረቀት ነገር ሰጠው ጋሽ የሱፍ ወረቀቱን እየተቀበለው "ይህን ሽማግሌ አታስታውሰውም"አሉ ቀልድ አዘል ንግግር ጣል እያረጠ ልጁ ትኩር ብሎ አባባን ካየው ብኃላ "የፋይሰል አባት ናቸዋ? ባባ"ብሎ አባቱ ላይ አይኑን ጣለ ጋሽ የሱፍም "አልተሳሳትክም"አሉት ልጁ ደቂቃም ሳያባክን አባባ ላይ ተጠመጠመበት ሰላምታቸውን ከጨረሱ ብኃላ ለአባቱ የሰጠውን ወረቀት ተቀብሎ ውስጥ ገባ እኔን ከቁብ አልቆጠረኝም እኔ ግን ገና መጀመራያ ከአባባ ጋር ከመኪና ስወርድ አይቼው ልቤ ድንግጥ ብሎለታል የሚያምር ቁመናና ተክለ ሰውነት ያለው ጠየም ያለ መልከ መልካም ወጣት!አለባበሱ ደሞ ከዘር ነው መሰል ይብስ አይን ውስጥ እንዲገባ አርጎታል ጨርቅ ሱሪ በ ሰሚዝ! በግምት ከ 10 ደቂቃ ብኃላ ተመልሳ ወጣና ወንበር እያስተካከለ "ባባ ይፈቀዳል ልቀላቀላቹ?"አለ ለሰው የሚሰጠው አክብሮት ገና በንግግሩ ያስታውቃል ጋሽ የሱፍ "አረ ተቀመጥ ስራ የለህማ"ብለው ወንበሩን አስጠጉለት ወጣሉ ወንበሩ ላይ እየተቀመጠ" ጋሼ ፋይሲ ደና ነው ግን በአላህህ የዛሬ 8 አመት ወደ ዪኒቨርሲቲ ከመሄዴ በፊት ከተገናኘን አላገኘሁትም"አለ አባባ እንደማዘን እያለ ትንሽ አሞት እቤት ነው አሁን አይወጣም"አለ ጋሽ የሱፍ "ምን?" አሉ አባባ ስለተፈጠረው ነገር ነገራቸው ሁለቱም አዘኑ በመሀል ወጣቱ ልጅ "እኔ ምለው ጋሼ ያቺ ቶንጅዬዋ ትንሿ ልጆትስ አደገች ፋይሰል ሁሌ አንጠልጥሏት ነበር ሚዞረው...ብሎ ሳይጨርስ ሳቄኝ ለቀኩት አባባና ጋሽ የሱፍም በሳቅ ደከሙ ወጣቱ ግራ ተጋብቷ "እኔ አላምንም ዳኒያ"ብሎ ተነስቶ ቆመ ማመን አቅቶታል አባባ "አዎ እሷው ነች አደገችብሀ"አለው እየሳቀ ወጣቱ እየተገረመ "አረ በጣም ወላሂ ደሞ ሁሌ ከ ፋይሰል እጅ አትለይም ነበርኮ አዬ ጊዜ የማይለውጠው የለ ግን አንቺ እረስተሽኝ ነው?"አለ ወደኔ እየተመለከተ አይኔን ወደ አባባ እየላኩ "አረ አላስታውሰውም አልኩኝ" በመሀል የአባባ ስልክ ጠራ እማማ ለመሆኛ አንዳችም አልተጠራጠርኩም አባባ ስልኩን አየውና ቀና ብሎ አየኝ ከመጣን ቆይተናል በ አስር ደቂቃ እንመለሳለን ያልነው አንድ ሰአት ሞላን አባባ አንስቶት ልንመጣ እንደሆነ ነግሯት ስልኩ ተዘጋ አባባ ስልኩን እንደጨረሰ "ዩሱፌ በል በሰፊው እንገናኛለን ማታ ያወራነውን ነገር ....?"አለው ጋሽ የሱፍ እየተቆጡ "አይደረግም ዛሬማ አንድ ላይ ነው ምንውለው" ብለው ማሉ አባባ እንቢ ሊላቸው አልፈለገም ቤት ስላለው ዝግጅት ነገራቸው ቀጠል አረጉና"እሺ እኛ አረፋፍደን እንሄዳለን ፈውዛን" ብለው ተጣሩ የልጃቸው ስም መሆኑ ገባኝ "አቤት አባባ"ብሎ ጋሽ የሱፍ አጠገብ ቆመ እይውልህማ ከዳኒ ጋር ቤት ሂዱና ሀኒሳን ይዛቹ እነሱ ቤት ሄዱ እኛም መጣን አንተም ከፋይሰል ጋር ተጨዋወት" አሉና ወደ'ኔ እያዩ ዳኒ በይ ተነሽ" አሉ ወጣቱ ፍለፊት እየመራኝ አንድ የምታምር ሀዮንዳይ መኪና ጋር ስንደርስ በእዱ በያዛት እሪሞት መኪናውን ከፈታት እኔም ከኃላ ልገባ ስል "አረ ዳኒ ፊለፊት ተቀመጪ በዛው እየተጨዋወትን እንሄዳለን ብሎኝ....

ክፍል➊➌ #ይቀጥላል......

JOIN us 👉👉👉

www.tgoop.com/Habibacalligraphy

tgoop.com/Habibacalligraphy/1891
Create:
Last Update:

BY Habiba Calligraphy

Share with your friend now:
tgoop.com/Habibacalligraphy/1891

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail. Each account can create up to 10 public channels The Standard Channel
from us

Telegram Habiba Calligraphy
FROM American