HABIBACALLIGRAPHY Telegram 1893
ክፍል:➊➌
👣ያልወለደች እናት👣
.
.
......የፊተኛው ወንበር ላይ ተቀመጥኩኝ ፈውዛን መኪናውን አስነስቶ ወደ እነሱ ቤት መጓዝ ጀመርን
ከረዥም ዝምታ ብኃላ "ታውቂያለሽ ድሮ የኛ ቤትና የናንተ ቤት አጠገብ ለ አጠገብ ነበር ያው ዱንያ ሲመጣ ሁሉም የተሻለ ነገርን ይፈልግ የለ በዛ ተለያየን ይባስ ብሎ እኔ ውጤት መጣልኝና ወደ ካምፓስ ሄድኩ እዛም ሆኜ ከ ፋይሲ ጋር እንደዋወል ነበር ከሆነ ወቅት ጀምሮ ተረሳሳን ሁለታችንም ስልክ ቀየርን ባባንም ብጠይቀው <ከአዲስ አበባ ስለወጣን አንገናኝም አድራሻቸውም ጠፋብኝ> አለኝ የዛሬ 3 አመት ነው እኛም ወደ አዲስ አበባ የመጣነው እናታችን ስትሞት"ብሎ አቀረቀረ ምንም ልለው አልፈለኩም ግን ነውር ነው ብዬ "አብሽር ሁሉም ቀን ያልፋል"አልኩ እና ወደ መስኮቱ ዞርኩ "ልክ ነሽ ለጊዜው ግን ያማል... "በረዥሙ ተነፈሰ "ልክ ነህ ቢሆንም ግን ሁሉም ለበጎ ነው ብሎ መቀበሉ ሳይሻል አልቀረም ምክኝያቱም ዱንያ መቼም ሞልታ አታቅም"አልኩች ፐ ዛሬ ንግግሬ ራሱ ለራሴ እየገረመኝ ነው ፈውዛን ፈገግ አለና "ያቺ ትንሿ ዳኒያ ዛሬ የኔ መካሪ ትሁን እውነትም አድገሻል"ብሎ ድጋሚ ፈገግ አለ ፈገግታው ልብን ያጠፋል ለትንሽ ደቂቃ ዝም ካለ ብኃላ "ግን ፋይሲ ሲያየኝ ምን ሚለኝ ይመስልሻል ወይኔ በአላህ እስከማየው ጨንቆኛል"አለ ከምር መጓጓቱን ንግግሩ ያሳብቃል እንደ ድንገት አንድ ወደ ሚያምር ጊቢ ገባን ጊቢው ግን የመኖሪያ ቤት ሳይሆን የአፓርታማዋች ስብስብ ውስጥ ሰተት ብሎ መግቢያ ነበር በቀኝም በግራም የሚያማምሩ አበቦች፣ በቅርፅ የተቆረጡ ፅዶች እና ለም ሳር ይታየኛል 'ሲያምር አልኩኝ'በውስጤ ወድያው አንድ በሚያምር ፕላን የተሰራ ቤት ዳር ስንደርስ መኪናውን አቁሞ ስልክ ደወለ ወዲያው ከቤቱ በራፍ ድንቡሽቡሽ ያለች ወጣት ሻንጣ ይዛ ወጣች "መቼም ትቸኩያለሽ እንግባ አልልሽም ሌላ ጊዜ በሰፊው እንገባለኝ"ብሎ ሲያየኝ በአወንታ ጭንቅላቴን ነቅነቅ አረኩለት "እንግዲ ፈዲላ ማለት እሷ ናት የባባ የጓደኛው ልጅ ናት ቤተሰቧ ሁሉም ክፍለ ገር ናቸው እሷም ከመጣች አመት ቢሆናት ነው አሪፍ ልጅ ናት"አለኝ ለማስተዋወቅ ያህል ስለፈዲላ እየነገረኝ ወርዶ ሻንጣዋን ተቀብሏት የኀላ ኪስ ውስጥ አስቀምጦ መጣ ፈዲላን ሳያት ደስ አለኝ ልቤ በሀሴት ተማላ የኀላ በሩን ከፍታ ገባች ፋውዛን
መኪናውን አዙሮ ጉዞ ወደ እኛ ቤት ጀመርን በመሀል እማማ ደወለች እየመጣን እንደሆነ ነግሬያት ስልኩን ዘጋሁት መንገድ ክፍት ስለሆነ በቶሎ ቤት ደረስን ቤት በር ላይ መኪናውን አቆሞ በሩን አንኳኳን ወዲያው ተከፈተ እማማ ነበረች ተከታትለን ገባን እማማ ፋውዛንን ስታየው ያ "አላህህህህህ" ብላ ጮኀች ፈውዛን መጥቶ ተጠመጠመባት "የኔ ሸበላ እንዲ ጎረመስክ ለካ ያልሞተ ሰው ይገናኛል"ብላ ግጥም አርጋ ሳመችው "እንደማፈር እያለ አዎ ማሚ አደኩብሻሻ"አላት ፋይሰል ፀሀይ ሊሞቅ ጊቢው ጥግ ላይ በዊልቸር ተቀምጦ ነበር ዊልቸሩን እየነዳ እኛ ወዳለንበት ወጣ ፈውዛንን ሲያየው ክው አለ ሁላችንም ደነገጥን ፈውዛን ግን ገፈግ አለና "ሀቢቢ ፋይሲ ብሎ ተንበርክኮ አቀፈው ፋይሰል እንባው መውረድ ጀመረ ተላቀሱ አንዳች ከወደ ጀርባቸው ያለ ታሪክ ሳይኖር አይቀርም ቤዬ አሰብኩ እማማ አላቆም ሲሏት "በሉ ልጆች ዛሬ የደስታ ቀን ነው በሉ ተላቀቁ ብላ መሀከላቸው የነበረውን ለቅሶ ወደ ሳቅ ቀየረችው ፈይሰልንና ፈውዛንን እዛው ትተናቸው ወደቤት ገባን እማማ ፈዲላን ገና ስታያት ወዳታለች ፈውዛንና ፋይሰል የሆድ የሆዳቸውን እያወሩ ነው በመሀል በሩ ተንኳኳ ሀሩን ነበር ሀሩንና ፈውዛን ሲተያዩ በጩኀት ጊቢውን በአንድ እግሩ አቆሙት ለሁለት በቀኝና በግራ ፋይሲን ያዋክቡት ጀመሩ ፋይሲ ዛሬ ፍፁም ደስተኛ ሆኗል ለካ የተራበው ምግብ ሳይሆን ሰው ነበርር ብዬ አሰብኩን ቀስ በቀስ ሁሉም መጡ ጋሽ የሱፍና አባባም ጭምር መተው አራፍ ውሎ ተዋለ እንዲ እያለ ወራቶች ተቆጠሩ ፋይሲ ላይ ግን ምንም ለውጥ የለም ሰሞኑ ደሞ እማማ ያዞረኛል ማለት ጀምራለች ምናልባት በዚ ወር መጨረሻ ለ መኪያ የመልስ ጥሪ ልታረግ ስለሆነ ጨንቋት ይሁን እንጆ ዛሬ የፋይሰል ቀጠሮ ቀን ነው ሀኪሙ ፋይሰልን ሲያየው ምንም ለውጥ እንደሊለው አየ ምንም አማራጭ እንደሌለ ነግሮን ወደቤት ተመለስን ማታ ላይ ሁላችንም ሳሎን ቤት ተሰብስበን እራት እየበላን ነው ሀሩንና ፈውዛንም አሉ ነገ እሁድ ስለሆነ እኛ ጋር ነው ከ ፋይሰል ጋር የሚያድሩት እማማ እንደ ድንገት ብድግ ብላ ወደበሩ ሄደት ብዙም ሳትሪመድ ተዝለፍልፋ በሩ ላይ ተዘረረች ፊይሰል ተቀምጦ ከነበረበት ዊልቸር ብድግ ብሎ እማማን ከ አንገቷ ቀና አርጓ "እማማ እማማማማ"......
.
.
ክፍል➊➍ #ይቀጥላል......

JOIN us 👉👉👉

www.tgoop.com/Habibacalligraphy

tgoop.com/Habibacalligraphy/1893
Create:
Last Update:

BY Habiba Calligraphy

Share with your friend now:
tgoop.com/Habibacalligraphy/1893

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group. Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data.
from us

Telegram Habiba Calligraphy
FROM American