HABIBACALLIGRAPHY Telegram 1895
ክፍል:-➊➍
👣ያልወለደች🕊እናት👣
.
.
....እያለ መጮሁን ቀጥሏል ሁላችንም እማማን ግራ በተጋባ ስሜት እናያታለን ትንሽ ከጠበቅናት ብሀላ አልነቃ ስትለን በአባባ ወኪና አቅራቢያችን ወዳለው ክኒሊክ ወሰድናት ሁላችንም ስለተደናገጥም የፋይሰል ቆሞ መሄጅ አላስተዋልነውም ነበር አንዳንድ ምርመራዋች ከሰጠች ብኃላ አንድ መርፌ ተወግታ 4 መዳኒት ታዞላት ወደቤት ተመለስን ሁሉም ድንጋጤው አለቀቀውም ቤት እንደገባን እማማ ሳሎን ቤት ወጅሊስ ላይ ተኛች ሁላችንም እንቅልፋችን በፋ "ውሀ"አለች እማማ አጠገቧ ፋይሰል ነበር "እሺ እማማ"ብሎ ሱፍሪ ላይ ቀርቦ ከነበረው የውሀ ማቅረቢያ ላይ ቀድቶ ሰጣት በዚሁ ቅፅበት ሀሩን "እኔ አላምንም ፋይሲሲሲሲ"ብሎ ጮኀ ሁላችንም ግራ ተጋብተን ሀሩን ላይ አፈጠጥን ሀሩን ከደስታው ብዛት ቃላት ጠፋቶበት ይንተባተባል "ፈ...ወዛን አ..ባባ የፋይሲ እግ...ር መ...ንቀሳቀስ ጀመረረረረ"አለ ሁላችንም ፋይሰል ወዳለበት በቅፅበት ዞርን ሀሩን ልክ ነበር ድንጋጤ ላይ ስለሆንን አላስተዋልነውም እንጂ ልክ ነበር እማማ ከተኛችበት ብድግ ብላ እግሩን አየችው ነገር ግን እስከዚችኛዋ ክስተት ድረስ ፋይሰል እግሩ ስለመስራቱ ምንም አላስተዋለም ነበር ለማረጋገጥ ተነቶ ቆመ ሁላችንም ፊት ላይ የተስፋ ብርሀን ዘራብን ፈራ ተባ እያለ መራመድ ጀመረ እንደ የድሮ ፋይሰል ነው አሁን ወደ መጀመራያው ሁኔታ ተመልሷል ከ 6 ወር ብኃላ! ሁላችንም ጌታችንን አመሰገንን ትንሽ እንደቅየን አባባ "አረ እናንተ ልጆች ተኙ በቃ እናቻቹ እኮ ደና ናት እናንተ ደሞ እንቅልፋቹ ተዛብት አመመኝ እንዳትሉ በሉ ተነሱ"ብሎ ከተቀመጠበት ተነሳ ሀሩንና ፈውዛን እማማን ደግፈው ክፍሏ አደረሷትና ሁሉም ወደየ ክፍሉ ገባ አይነጋ የለምና ሲነጋ እማማ ጤነኛ ሁና ተነሳች ፋዲላ መኪያን ተክታለች ለማለት ባይከብድም የአቅሞን ግን ቸፋ ተፋ ብላ የቁርስ ሰአታችንን አታሳልፍም ቁርስ እንደጨረስን አባባ ደርሶ ሚመጣበት ቦታ እንዳለ ነግሮን ወጣ ሰሞኑ አባባ እና እማማ የሁነ ነገር ከኛ እንደደበቁ ያስታውቃል አብዝተው መተከዝ እና መጨነቅ ጀምረዋል ዛሬ እሁድ ስለሆነ የ ፋይሲን መዳን አስመልክቶ እማማን አስፈቅደን አራታችን ተያይዘን ወጣን በ ፈውዛን መኪና ልንሄድ ስንል ፋይሲ "የኔ መኪና ከተንቀሳቀሰች ስለቆየች በኔ መኪና እንሄድ" ብሎ ድርቅ አለ መኪናዎ ፋይሲ ከታመመ እምብዛሙን አትነዳም አልፏ አልፎ ግን አባባ ሞተሯን ያሞቃት ነበር ሁሉም ፋይሰል እንዳይከፋው በሚል ተስማማ ፋውዛን እየነዳ ጉዞ ወደነ መኪያ ቤት ጀመርን መኪያ ቤት ስንደርስ ከሱቅ አንዳንድ ነገር ገዝተን ገባን መኩ ፋይሰልን ስታይ ቆማ ማልቀስ ጀመረች መኩ ፋይሲን ባትወልደውም ልጇ ነው አቅፋው ለብዙ ደቂቃ አለቀሰች እንደ ድንገት ሀሩን "አረ መኩ እኛንም እይን ምን አይነት ነገር ነው"ሲል መኪያ ፋይሲን ለቃ ወደ'ኔ መጣችና አቅፋ ሳመችን ሀሩንንና ፈውዛንን ሳትጨብጣቸው ሞቅ ያለ ሰላምታ አቀረበችላቸው እና ወደ ውስጥ እንድንገባ ጋበዘችን መኩ እርጉዝ ናት ነገር ግን ሆጇን አትኩሮ ላላየው አያስታውቅም እሷም ስለምታፍር ነው መሰል በዚህ ወር ሰፋፊ ልብስ ማረግ ጀምራለች ቀኑን ሙሉ እሷውጋ ውለን ፋውዛን እኛን አድርሶን ከ ሀሩን ጋር በ ፈውዛን መኪና ቤታቸው ሄዱ ማታ ላይ እራት ልንበላ ስንል አባባ "ፋይሲ እእ እየተሻለህ ነው"ብሎ ጠየቀው "አረ አባባ እድሜ ለ እናቴ አስደንብራ ጤነኛ አረገችኝ"አለ ያ የሚያምር ፈገግታውን ፊቱ ላይ እየጣለ "አንተ ልትድንልኝ እኔ ሺ አመት ልታመምልክ የኔ የአይኔ ብሌን"ብላ እቅፍ አረገችም አባባ ቀና ብሎ አየኝና ጠቀስ አረገኝ እንዳይከፋኝ መሆኑ ነው! "አረ እማማ በአላህ እስቲግፋር ጊቢ አንቺም አትታመሚ እኔም አልታመም በቃ"ብሎ ግንባሯን ሳማት እማማ ና ፋይሲ አናደውኝ ፈዲላን ላግዛት ወደኪችን ልሄድ ልክ እግሬ እንደወጣ ሁሉም ሲስቁ ሰማው ወደ ሳሎን ተመለስኩና "ምን ያስቃል ብዬ ፋይሰል ላይ አፈጠጥኩ አሁንም ደግመው እየሳቁ "በቃ ሁሌ በኔ እንደቀናሽ ነዋ እኔካ ስላመመኝ ነው እንክብካቤ የበዛብኝ"አለ ፋይሲ እየፈገገ በር ላይ እንደቆምኩ "እና የግድ ለመሳምና ለመታቀፍ መታመም አለብኝ..."ብዬ ሳልጨርስ አባባ ተነስቶ ወደ'ኔ መጣና አቀፈኝ እና "የኔ የ አለም ቆንጆ" ዝም በያቸው እነሱኮ ሊያስኮርፉሽ ነው እንዳሰሚያቸው "ብሎ ግንባሬን ሳመኝ ቁርስ በላንና አባባና ፋይሰል እንደ ድሮአቸው ተያይዘው ወጡ በዚ ሳምንት እሁድ መኪያ መልስ ስለምትጠራ እማማ ከእህቷ እና ከ ሁለት የ አባባ የ እህቱ ልጆች ጋር ገበያ ወጡ እኔም ትምህርት ቤት ሄድኩኝ ትምህርት ቤት ደርሼ ያለውን ሀንዳውት ተቀብዬ ስለደበረኝ ወደ ቤት ተመለስኩ እንደ ድንገት እኛ ሰፈር መታጠፋያው ላይ አንዲት ሴትዮ አጠገቤ መኪናዋን አቆመች መጀመራያ እውነቱን ለመናገር ወንድ መስሎኝ ነበር የ መኪናው መስኮት ሲከፈት የምታምር ሴት እድሜዋ በግምት 45-48 የምትገመት ወይዘሮ ናት የመኪናዋን በር ከፍታ ወረደችና ሰላምታ አቀረበችልኝ እኔም ለሰላምታዋ ምላሽ ሰጠኀት "ምን መሰለሽ ልጄ እዚህ አካባቢ ሰው ፈልጊ ነበር ምጠይቀው ሰው ግራ ቢገባኝ ነው" ብላ ንግግሯን ቀጠለች "እዚህ አካባቢ አህመድ የሚባሉ ሰውዬ ፈልጊ ነበር ታቂያቸው ይሆናል "ብላ ጠየቀችኝ እኔ እንደማቀው እዚ ሰፈር ከ አባባ በቀር አህመድ የለም ግራ እየገባኝ "ተከራይ ናቸው ወይስ...."ማውራቴን ሳልጨርስ "አይ ከ ሰባት አመት በፊት ነው ቤት ገዝተው ወደዚህ የመጡት ከዚ በፊት ሌላ ቦታ ነበር ሚኖሩት" አለች ይበልጡኑ አሁን ግራ ተጋባው ስልኪን ከፈትኩና ፊት ለፊት ላይ ከአባባ ጋር የተነሳነው ፎቶን ሳሳያት ክው አለች.......
.
.
ክፍል➊➎ #ይቀጥላል......

JOIN us 👉👉👉

www.tgoop.com/Habibacalligraphy

tgoop.com/Habibacalligraphy/1895
Create:
Last Update:

BY Habiba Calligraphy

Share with your friend now:
tgoop.com/Habibacalligraphy/1895

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered."
from us

Telegram Habiba Calligraphy
FROM American