HIJRAMUSLIM Telegram 1416
በጃፓን ኦሎምፒክ አልጄሪያን ወክሎ በጁዶ ፍልሚያ የሚወዳደረው ፈትሂ ኑሬይን
በመጀመሪያ ድልድሉ ከእስራኤል ተወዳዳሪ ጋር እጣ መድረሱን በማወቁ
ከውድድሩ ራሱን አግሏል።ከዚህ በፊትም ፈትሂ በኢሚራት በተደረገ ውድድር ላይ
ከእስራኤል ተፋላሚ ጋር የእጣ ድልድል ሲደርሰው ከውድድሩ ራሱን ማግለሉ
ይታወቃል።ባለፈው ጁላይ ወር በአፍሪካ ሀገራት ደረጃ በተካሄደው የዘርፉ
ውድድር በኮከብ ተፋላሚነት የወርቅ ሜዳልያ ያገኘው ፈትሂ "እውቅና
ከማልሰጣት ሀገር ተወካይ ጋር መወዳደሬ ለሀገሪቱ እውቅና ከመስጠት ለይቼ
አላየውም።እኔ ደግሞ በፍልስጤም ጉዳይ የማልደራደር ሰው ነኝ።በውድድሩ
የማገኘው ጥቅም ከፍልስጤም ጋር የማይወዳደር ነው። "ሲልም ሀሳቡን
ገልጿል።
ቴሌቪዝዮን አል-ዐረቢ

tgoop.com/Hijramuslim/1416
Create:
Last Update:

BY Hijra Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/Hijramuslim/1416

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Image: Telegram. Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” The public channel had more than 109,000 subscribers, Judge Hui said. Ng had the power to remove or amend the messages in the channel, but he “allowed them to exist.” How to create a business channel on Telegram? (Tutorial)
from us

Telegram Hijra Tube
FROM American