HIJRAMUSLIM Telegram 1433
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#HijraBank

ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የሆነው ሂጅራ ባንክ ነገ ቅዳሜ ነሐሴ 29 ቀን 2013 የመክፈቻ ፕሮግራሙን እንደሚያካሂድ ታውቋል።

ባንኩ በዚህ የመክፈቻ ፕሮግራም የመጀመሪያውን ኦሎምፒያ-ነጃሺ ቅርንጫፍ የሚከፍት ሲሆን በተጨማሪም በዚሁ የመጀመሪያው ሳምንት በተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባና በተለያዩ የክልል ከተሞች 11 ቅርንጫፎቹን እንደሚከፍት ሪፖርት አድርጓል።

በሌላ በኩል ሂጅራ ባንክ የዋናውን ቅርንጫፉን ማብሰሪያ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ ለ200 አቅመ ደካሞች የምግብ ድጋፍና ለ200 ተማሪዎች የትምህርት ቤት ቁሳቁስ በአሁን ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤቱ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል።

@tikvahethiopia

tgoop.com/Hijramuslim/1433
Create:
Last Update:

BY Hijra Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/Hijramuslim/1433

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group. Read now A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered."
from us

Telegram Hijra Tube
FROM American