tgoop.com/Hijramuslim/1452
Last Update:
አስተውል
🍁አራት ነገራቶች የሰውነት ህመምን ያስከትላሉ:
① ﺍﻟﻜﻼﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
) ብዙ ማውራት
② ﻭﺍﻟﻨﻮﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
) ብዙ መተኛት
③ ﻭﺍﻷﻛﻞ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
) ብዙ መብላተት
④ ﻭﺍﻟﺠﻤﺎﻉ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
ብዙ ግንኙነት ማድረግ
🍁አራት ነገራቶች አካልን ያወድማሉ፦
1 ) ﺍﻟﻬﻢ .
ሀሳብ (ጭንቀት)
2 ) ﺍﻟﺤﺰﻥ .
ሀዘን (ትካዜ)
3 ) ﺍﻟﺠﻮﻉ .
ረሀብ
4 ) ﺍﻟﺴﻬﺮ .
አለመተኛት (አንቅልፍን ማጣት)
🍁አራት ነገሮች ሲሳይን ያስገኛሉ፦
1 ) ﻗﻴﺎﻡ ﺍﻟﻠﻴﻞ .
ለሊት ላይ መቆም(መስገድ)
2 ) ﻛﺜﺮﺓ ﺍﻻﺳﺘﻐﻔﺎﺭ .
ኢስቲግፋር ማብዛት
3 ) ﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﺼﺪﻗﺔ .
ሰደቃን ተጠባብቆ ማድረግ
4 ) ﺍﻟﺬﻛﺮ ﺃﻭﻝ ﺍﻟﻨﻬﺎﺭ ﻭﺁﺧﺮﻩ .
በቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ አላህን ማውሳት።
ኃጢያት ልትሰራ ባሰብክ ቁጥር እነኚህን 3 የቁርአን አንቀፆች
አስተውል
"-1 ﺃﻟﻢ ﻳﻌﻠﻢ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺮﻯ "
【አላህ የሚመለከት መሆኑን አያውቅምን?】
2-" ﻭﻟﻤﻦ ﺧﺎﻑ ﻣﻘﺎﻡ ﺭﺑﻪ ﺟﻨﺘﺎﻥ "
【በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች
አልሉት፡፡】
3-" ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺠﻌﻞ ﻟﻪ ﻣﺨﺮﺟﺂ “
【አላህን የሚፈራ ሰው ለርሱ መውጫ (ቀዳዳ)
ያበጅለታል።】
ﻓﺎﻟﺪﺍﻝ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻛﻔﺎﻋﻠﻪ
በመልካም ነገር ላይ የሚያመላክት ሰው እንደ ሰሪው ነውና
ሼር አርገን ተጠቃሚው በተጠቀመ ቁጥር አጅር እናገኛለን
.
.
.
.
ያ አላህ ወንጀላችንን ማረን ወዳንተም የ ጀነት መንግድህን ምራን🤲
BY Hijra Tube
Share with your friend now:
tgoop.com/Hijramuslim/1452