tgoop.com/IbnShifa/4711
Create:
Last Update:
Last Update:
📢 ልዩ የሙሐደራ ዝግጅት ከቃጥባሬ 🔊
እነሆ በቀቤና ልዩ ወረዳ ቃጥባሬ ቀበሌ አሊፍ መስጂድ የፊታችን እሑድ ጥር 25/2017 ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
በዕለቱ ከተለያዩ ቦታዎች የሚመጡ መሻኢኾችና ኡስታዞች ተጋብዘዋል።
ተጋባዥ እንግዶች
1⃣ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን አልለተሚይ
2⃣ ሸይኽ ሙባረክ ሑሰይን
3⃣ ኡስታዝ በሕሩ ተካ
4⃣ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ
✅ በአላህ ፈቃድ እጂግ የሚጠቀሙበት ፕሮግራም ይሆናልና ፕሮግራሞትን አመቻችተው፣ ወዳጅ ዘመድዎን ጋብዘው በሰዓቱ እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
ፕሮግራማችን ከጠዋቱ 2:30 ስለሚጀመር ቀድመው ይገኙ።
🔊 ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
🕌 ቃጥባሬ አሊፍ መስጂድ
https://www.tgoop.com/DarAnnedwa
BY [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
Share with your friend now:
tgoop.com/IbnShifa/4711