tgoop.com/Mistre_ahbashe/3130
Create:
Last Update:
Last Update:
يقول عبد الله ابن أحمد ابن حنبل
حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ الْمُبَارَكِ، سَمِعْتُ سُفْيَانَ الثَّوْرِيَّ، يَقُولُ: " مَنْ زَعَمَ أَنَّ قَوْلَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ {يَا مُوسَى إِنَّهُ أَنَا اللَّهُ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ} [النمل: ٩] مَخْلُوقٌ فَهُوَ كَافِرٌ زِنْدِيقٌ حَلَالُ الدَّمِ "
➥ አብደላህ ኢብን አህመድ ኢብን ሀንበል ﴾رحمهما الله﴿ እንዲህ ይላል ፦ የሀዲሱን ሰንሰለት ከጠቀሰ በኃላ አብደላህ ኢብን ሙባረክ ሱፊያን አሰውሪይ ሲናገር ሰማሁኝ አለ ፦
«ሙሳ ሆይ! እነሆ እኔ አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ነኝ፡፡ የሚለው የአላህ ንግግር መኽሉቅ ነው ብሎ የሞገተ ሰው እሱ ከሀዲ ነው ደሙም ሀላል ይሆናል ። ይላሉ
📚 السنة لابن أحمد ابن حنبل
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
BY የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
Share with your friend now:
tgoop.com/Mistre_ahbashe/3130