MURADTADESSE Telegram 39626
አዲሱ የሶሪያ ፕሬዝዳንት አሕመድ አል-ሸርዕ የመጀመሪያውን የውጭ ሃገር ጉብኝቱን ወደ ሃገረ ሳዑዲ አድርጓል። ከሃገሪቱ መሪ ሙሐመድ ቢን ሰልማን ጋም ተወያይቷል።

በዚህም ይቀኑ ይሆናል እነዛ በየቀኑ ሳዑዲን ለማጠልሸት ምላሳቸው የተገራላቸው ጉዶች!

የአላህ ሥራ ግሩም ነው። ሶሩያም አልፎላት ለዚህ በቃች። አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።

(إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ ۚ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ ۗ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ)

«ቁስል ቢያገኛችሁ ሰዎቹንም መሰሉ ቁስል አግኝቷቸዋል፡፡ ይኽችንም ቀናት በሰዎች መካከል እናዘዋውራታለን፡፡ (እንድትገሰጹና) አላህም እነዚያን ያመኑትን እንዲያውቅ (እንዲለይ) ከእናንተም ሰማዕታትን እንዲይዝ ነው፡፡ አላህም በዳዮችን አይወድም፡፡»
[ኣሊ ዒምራን: 140]

||
www.tgoop.com/MuradTadesse

tgoop.com/MuradTadesse/39626
Create:
Last Update:

BY Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/MuradTadesse/39626

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option. Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” “Hey degen, are you stressed? Just let it all out,” he wrote, along with a link to join the group. Select “New Channel” The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information.
from us

Telegram Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
FROM American