Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/MuradTadesse/-40261?single" target="_blank" rel="noopener">https://t.me/MuradTadesse/40261-): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹@MuradTadesse P.40327
MURADTADESSE Telegram 40327
ይፈለጋል
========
ይህን ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ግለሰብ አሳልፎ ለሰጠና መረጃ ለሰጠ ሰው 400, 000 ብር እንሸልማለን።

የተፈላጊው ሙሉ ስም፦ ሰለሞን ሽፈራው

በማኅበራዊ ሚዲያ የሚጠቀመው ስም፦ እፎይ

የትውልድ ቦታ፦ ኦሮሚያ ክልል አርሲ

የትምህርት ደረጃ፦ በጂማ ዩኒቨርስቲ በፊዚክስ የትምህርት አይነት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ2007–2009 የተማረ

የመኖሪያ ቦታ፦ ለብዙ ጊዜ ያክል አዳማ የኖረና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዲስ አበባ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም ይኖር የነበረ

የሚፈለግበት ምክንያት፦ እጅግ በጣም ቀፋፊ በሆኑ ቃላት የሌላን ሰው ኃይማኖት በመሳደብና በሃገሪቱ የኃይማኖት ግጭት እንዲቀሰቀስ የሽብር ወንጀል በመሥራት ተጠርጥሮ

(ለበለጠ እነዚህን ያንብቡ። https://www.tgoop.com/MuradTadesse/40261
https://www.tgoop.com/MuradTadesse/40250)

ዋና ዋና የሚፈለግባቸው ቦታዎች፦ በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች በተለይም በአክሱም፣ በመቐሌ፣ በአዲስ አበባ፣ በሐዋሳ፣ በአምቦና ሌሎችም አካባቢዎች

ግለሰቡን በተመለከተ ማንኛውም መረጃ ያለው ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጸጥታ አካል ያመልክት። ወይም ለጊዜው እነዚህን የፌዴራል ፖሊስ የጥቆማ ስልክ ቁጥሮች ይጠቀም።
011 552 6303
011 552 4077
የነፃ መስመር፦ 987

ወይም በቴሌግራም www.tgoop.com/Murad_Tadesse ላይ ያሳውቀኝ።

እንደየ አስተዋፅዖ ግለሰቡን ለጠቆመ ማንኛውም ሰው ከ400,000 ብር ጀምሮ ሽልማት እንሰጣለን።

መልዕክቱን በማሰራጨት ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ይውል ዘንድ ሁሉም ማኅበረሰብ የበኩሉን ትብብር ያድርግ።

||
www.tgoop.com/MuradTadesse

tgoop.com/MuradTadesse/40327
Create:
Last Update:

BY Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/MuradTadesse/40327

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Select “New Channel” Some Telegram Channels content management tips Earlier, crypto enthusiasts had created a self-described “meme app” dubbed “gm” app wherein users would greet each other with “gm” or “good morning” messages. However, in September 2021, the gm app was down after a hacker reportedly gained access to the user data. Polls The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information.
from us

Telegram Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
FROM American